Posts

Tribute to Nigussie Roda Utala

Nigussie Roda Utala was born from his father Roda Utala and mother Wochale Chamara in February 1957. Niguise Roda Utala completed his primary school in Hache Norwegian Luthern Mission primary school in Bansa. In his quest to advance his education, he joined Birru Woldegeberiel Junior secondary school in Kibremengist town, in the former Jemjem sub province of the present day Oromia region. However, his secondary education was abruptly interrupted following the Ethiopian revolution in 1974, which promulgated a law enforcing a nominal return of land to the tiller. Opposing the repressive rule of the military regime,  Nigussie and his father had subsequently joined an armed resistance movement that was operating in border areas of the former Bale province, in Oromia and and Sidamaland immediately following the 1974 revolution.    Nigussie Roda Utala continued to fight the Derg (military junta) with untold bravery together with Yetera Bole, Hagos Utala, Argata Gunsa, Agegnew Yete

የኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ከአለታ ወንዶ አካባቢ ደንበኞቹ ከ2 ነጥብ 7ሚሊዮን ብር በላይ በቁጠባ ሰበሳበ፤ተቋሙ ለደንበኞቹ ከሰጠው የብድር አገልግሎት ከ520 ሚሊዮን ብር በላይ በቁጠባ ሰበሰበ

አዋሳ ነሐሴ 02/2004 የኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በደቡብ ክልል የብድር አገልግሎት ከሰጣቸው ደንበኞች በተጠናቀቀው የበጀት አመት ከ520 ሚሊዮን በር በላይ በቁጠባ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ በዚሁ የስራ ዘመን ከ767 ነጥብ 8ሚሊዮን ብር በላይ በብድር ማሰራጨቱም ተመልክቷል፡፡ የተቋሙ የህዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ አቶ ሰሎሞን ገለቱ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳስታወቁት ገንዘቡ የተሰበሰበዉ የብድር ተጠቃሚ ከሆኑት ከ300 ሺህ ከሚበልጡ ደንበኞች ላይ ነው ። በክልሉ የተለያዩ ዞኖች፣ ልዩ ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደሮች የሚገኙት ደንበኞች በማህበር ተደራጅተውና በግል በተሰጣቸው የብድር ገንዘብ ልዩ ልዩ የስራ መስኮች ፈጥረው በመሰማራት ካገኙት ትርፍ ላይ መቆጠባቸውን አስረድተዋል፡፡ ተቋሙ በበጀት አመቱ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ለተሰማሩ ከ91 ሺህ በላይ አዲስና ነባር ደንበኞች ከ767 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር መስጠቱንም ሃላፊው አመልክተዋል፡፡ የተሰራጨው የብድር ገንዘብ ከ2003 የበጀት አመት ጋር ሲነጻጸር በ51 በመቶ ብልጫ እንዳለው ጠቁመው የተሰራጨውም ገንዘቡ በግል እስከ 5ሺህ ብር በማህበር ደግሞ እስከ 100ሺህ ብርየሚደርስ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የብድሩ ተጠቃሚ ደንበኞች በወሰዱት የብድር ገንዘብ በከብት ማደለብ ፣ በዶሮ እርባታ፣ በእርሻ፣ በጥቃቅንና አነስተኛ የልማት ዘርፎች መሰማራታቸዉን አስታዉቀዋል ። የተቋሙ ዲላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጌታቸው በዳሶ በበኩላቸው በጌዴኦ በቡርጂና በአማሮ አካባቢዎች ዘንድሮን ጨምሮ ባለፉት አመታት ለ38 ሺህ 720 ደንበኞች ከ143 ሚሊዮን ብር በላይ በብድር በመስጠት ከ47 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲቆጥቡ ተደርጓል፡ ፡በዚህ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆ

ሲዳማን ጨምሮ በደቡብ ክልል በመንገድ ግንባታ ጥሮግራም ከ1ሸህ 200ኪሎ ሜትር በላይ የመኪና መንገድ ተሰራ

አዋሳ ነሐሴ 2/2004 በደቡብ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በገጠር የቀበሌ ተደራሽ የመንገድ ግንባታ ፕሮግራም ከ1ሺህ 200 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ መሰራቱን የክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ ። የቢሮ ኃላፊ አቶ ታገሠ ኤርሞ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹትመንገዶች በክልሉ የተለያዩ አቅጣጫዎች የተገነቡት ሀገራዊ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ተከትሎ ደረጃውን በጠበቀና ክረምት ከበጋ በሚያገለግል መልኩ ነዉ ። የመንገዶቹ ገንባታ የተካሄደዉ ለፕሮግራሙ በተመደበ ከ1ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ መሆኑን አስታዉቀዋል ። የመንገዶቹ መገንባት በክልሉ በከተማና በገጠር ፣ በአምራችና አገልግሎት ሰጪው እንዲሁም በግብርናና በኢንዱስትሪ ዘርፎች መካከል የሚኖረውን ትስስር በማጠናከር አርሶና አርብቶ አደሮችን እንዲሁም ሸማቹን ህብረተሰብ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ አስታዉቀዋል ። በክልሉ እስካሁን 39 በመቶ የገጠር ቀበሌዎችን ክረምት ከበጋ የሚያገናኝ መንገድ መኖሩን አቶ ታገሠ ጠቁመው በያዝነው የበጀት ዓመት ለዘርፉ ትኩረት በመስጠት ሽፋኑን ከፍ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነዉ ብለዋል ። የገጠር መንገድ ተደራሽ ፕሮግራሙን ስኬታማ ለማድረግ በተያዘዉ እቅድ ከ5ሺህ 200 ኪሎ ሜትር በላይ የቅየሳ፣ የዲዛይንና ሌሎችም ስራዎች በበጀት ዓመቱ መከናወናቸውን ተናግረዋል፡፡ የመንገድ ግንባታዉን ለማፋጠን በተያዘዉ እቅድ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች በአሁኑ ጊዜ ወደ ተለያዩ የግንባታ ሣይቶች መሠራጨታቸውን አቶ ታገሰ አስታዉቀዋል ። በክልሉ እተመዘገበ ላለውና በቀጣይነት ይመዘገባል ተብሎ ለሚጠበቀዉ ኢኮኖሚያዊ እድገት መንገድ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ በመሆኑ ቢሮዉ ፕሮግራሙን ውጤታማ ለማድረግ 78

ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤን የተመለከተ ከማህበራዊ መረብ ላይ የተገኘ የትዝብት ጽሁፍ

Image
ካላ ሽፈራው ሽጉጤ ሙሉ ጽሁፉን ለማንበብ ከታች ካለው ፎቶ ላይ ዴብል ክሊክ ኣድጉ  ... ራሳች እራሳችን ስናስተዳድር አንድ ሲዳማ ሆነን ክልላዊ መንግስት ከመሰረተን የሚከተሉ ጥቅሞችን እንጎናጽፋለን፤ ሲዳማ 1. የራሱ መንግስት በክልል ደራጃ ይመሰርታል፤ ከማንም መጨፈለቅን ያስወግዳል፤ ነጻነት ያገኛል፤ 2. የክልሉ ህገ-መንግስት ይኖረዋል፣ የራሱ ክልል ም/ቤት ይመሰርታልም፤ የሀዋሳ ጥያቄ ዳግም አይነሳም፤ 3. የራሱን ገቢ ይሰበስባል፣ ራሱን ያለማል ለፈደራል ከተተወው ውጪ/ አሁንኮ ለክልል ያስገባል ደግሞም ደቡብ በሙሉ በኛ ክሳራ ይለማበታል/ 4. የክልል፣ የዞኖች፣ የወረዳዎችና ቀበሌ መዋቅሮች ማንም ሳይቀላቀልበት ይኖሩታል፤ ይህ በመሆኑ የራሳችንን ሀብት ለራሳችን ልማት ስለሚናውል አሁን ከሚናየው ዕድገት የበለጠ አርንጓዴ የሆነች ሲደማን በርግጥ የሚናያት ይሆናል፤ በዓለም ደረጃ ጎብኚዎች ሳቢ የሆነ አከባቢ እንፈጥራለን፤  5. ከሁሉም ክልሎች ህዝብ እኩል የፌደራል መንግስት ስልጣን ድርሻና እኩል ውክልና ይኖረዋል፤ 6. ቡና፣ ጫትና ሌሎች ምርቶችን ከአሁኑ በሚበልጥ አግባብ በማቅረብ የተሻለ ኢኮኖሚ ያመነጫል 7. ትውልዱ የመብት ጥያቄው ስለተመለሰ እጅግ በጣም በሳይንስና ተክኖሎጂ ፈጠራ በመሳተፍ ስራ ፈጣሪ በሚያደርጉት ተግባራት ጊዜውን የሚጠቀም ይሆና 8. በኢትዮጲያ ታርክ ህገ-ምንግስቱ ተግባራዊ የሆነበት አጋጣሚ የሚፈጠር በመሆኑ ዴሞክራሲ ከቆመበት አንድ እርምጃ መራመድ ይጀምራል 9. የመብት ጥያቄን ያነሳሉ፣ ለሲዳማ ዳግም መነሳት ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ ተብለው ከሀገር እንዲሰደዱ የተደረጉ የዓለማችን ብርቅዬ ምሁራኖች ወደ ክልላቸው ተመልሰው በእውቀታቸው ያለሟታል፤ ይመሯታል፤ ሀብታቸውን ያፈሱባታል፤ የምትገርም አ

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በስታቲስቲክስና ማቲማቲካል ሞዴሊንግ ትምህርት የዶክትሬት ፕሮግራም ሊከፍት ነው

Image
ሃዋሳ ነሃሴ 01/2004/የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2005 የትምህርት ዘመን በዶክትሬት ደረጃ የስታቲስቲክስና ማቲማቲካል ሞዴሊንግ የትምህርት ፕሮግራም ለመክፈት መዘጋጀቱን ገለጸ፡፡ ዩኒቨርስቲው የተማሪዎች ቅበላ አቅሙን 30 ሺህ ለማድረስ እየሰራ መሆኑም ተመልክቷል፡፡ የዩኒቨርስቲው የማቲማቲካልና ስታቲስቲክስ ትምህርት ቤት ኃላፊ አቶ ታደለ ተስፉ ትላንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት የትምህርት ፕሮግራሙ መከፈት ብቃት ያለው የሰው ሀይል በሚፈለገው መጠንና ጥራት ለማፍራት የላቀ አስተዋጾኦ አለው፡፡ በመሆኑም የትምህርት ፕሮግራሙ መጀመር ከዚህ በፊት የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎችን ወደ ውጪ በመላክ ያወጣው የነበረውን ከፍተኛ ወጭ ያስቀራል ብለዋል፡፡ ፕሮግራሙንም ለመጀመር የመማሪያ ክፍሎች፣ መምህራን፣ መጻህፍትና ለመማር ማስተማሩ ስራ የሚያስፈልጉ ሌሎች የትምህርት ግብአቶች መዘጋጀታቸውን ኃላፊው አስረድተዋል፡፡ ዩኒቨርስቲው በአሁኑ ወቅት በዘርፉ በሁለተኛ ድግሪ 40 ተማሪዎች ተቀብሎ በማስተማር ላይ እንደሚገኝም ጠቁመዋል፡፡