ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤን የተመለከተ ከማህበራዊ መረብ ላይ የተገኘ የትዝብት ጽሁፍ
ካላ ሽፈራው ሽጉጤ ሙሉ ጽሁፉን ለማንበብ ከታች ካለው ፎቶ ላይ ዴብል ክሊክ ኣድጉ ... ራሳች እራሳችን ስናስተዳድር አንድ ሲዳማ ሆነን ክልላዊ መንግስት ከመሰረተን የሚከተሉ ጥቅሞችን እንጎናጽፋለን፤ ሲዳማ 1. የራሱ መንግስት በክልል ደራጃ ይመሰርታል፤ ከማንም መጨፈለቅን ያስወግዳል፤ ነጻነት ያገኛል፤ 2. የክልሉ ህገ-መንግስት ይኖረዋል፣ የራሱ ክልል ም/ቤት ይመሰርታልም፤ የሀዋሳ ጥያቄ ዳግም አይነሳም፤ 3. የራሱን ገቢ ይሰበስባል፣ ራሱን ያለማል ለፈደራል ከተተወው ውጪ/ አሁንኮ ለክልል ያስገባል ደግሞም ደቡብ በሙሉ በኛ ክሳራ ይለማበታል/ 4. የክልል፣ የዞኖች፣ የወረዳዎችና ቀበሌ መዋቅሮች ማንም ሳይቀላቀልበት ይኖሩታል፤ ይህ በመሆኑ የራሳችንን ሀብት ለራሳችን ልማት ስለሚናውል አሁን ከሚናየው ዕድገት የበለጠ አርንጓዴ የሆነች ሲደማን በርግጥ የሚናያት ይሆናል፤ በዓለም ደረጃ ጎብኚዎች ሳቢ የሆነ አከባቢ እንፈጥራለን፤ 5. ከሁሉም ክልሎች ህዝብ እኩል የፌደራል መንግስት ስልጣን ድርሻና እኩል ውክልና ይኖረዋል፤ 6. ቡና፣ ጫትና ሌሎች ምርቶችን ከአሁኑ በሚበልጥ አግባብ በማቅረብ የተሻለ ኢኮኖሚ ያመነጫል 7. ትውልዱ የመብት ጥያቄው ስለተመለሰ እጅግ በጣም በሳይንስና ተክኖሎጂ ፈጠራ በመሳተፍ ስራ ፈጣሪ በሚያደርጉት ተግባራት ጊዜውን የሚጠቀም ይሆና 8. በኢትዮጲያ ታርክ ህገ-ምንግስቱ ተግባራዊ የሆነበት አጋጣሚ የሚፈጠር በመሆኑ ዴሞክራሲ ከቆመበት አንድ እርምጃ መራመድ ይጀምራል 9. የመብት ጥያቄን ያነሳሉ፣ ለሲዳማ ዳግም መነሳት ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ ተብለው ከሀገር እንዲሰደዱ የተደረጉ የዓለማችን ብርቅዬ ምሁራኖች ወደ ክልላቸው ተመልሰው በእውቀታቸው ያለሟታል፤ ይመሯታል፤ ሀብታቸውን ያፈሱባታል፤ የምትገርም አ