Posts

የተባበሩት የሲዳማ ፓርቲዎች ለነጻነትና ለፍትህ ዋና ጸሀፊ የሆኑት አቶ ደንቦባ ናቲ በሲዳማ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከኢሳት ጋር ያደረጉት የስልክ ቃለ ምልልስ

Image
 ከካላ ደንቦባ ናቲ ጋር የተደረገውን ውይይት ከ6:17 ደቂቃ ጀምረው መከታተል ይችላሉ። ኢሳት ዜና:-በቅርቡ ከሲዳማ ዞን እጣ ፈንታ እንዲሁም አጠቃላይ የፍትህ ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአካባቢው የተነሳው ውጥረት መቀጠሉን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመለከተ ባለፈው ሳምንት የግንቦት7 አባላት ናቸው ተብለው የተረጠረጠሩ በርካታ ወጣቶች መያዛቸውን የደቡብ ክልል ዘጋቢያችን የገለጠ ሲሆን፣ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት የሆኑት አቶ በረከትንና አቶ አባይ ጸሀየን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ፓርቲዎች በችግሩ ዙሪያ በአዋሳ ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው። የተባበሩት የሲዳማ ፓርቲዎች ለነጻነትና ለፍትህ ዋና ጸሀፊ የሆኑት አቶ ደንቦባ ናቲ ለኢሳት እንደተናገሩት የሲዳማ ሽማግሌዎችና የአካባቢው ሰዎች በጉዳዩ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ሲሆን ተቃውሞው እንደሚቀጥልም አስታውቀዋል:: አቶ ደንቦባ እንዳሉት የሲዳማ የኢህአዴግ አባላት በብዛት አባልነታቸውን እየሰረዙ ነው::
Eulogy to Gujo No’ora The giant of the Sidama elders and one of the vanguards of the Sidama demand for regional self-administration, Gujo No’ora passed on.  We are deeply saddened by the news of the death of one of the bravest and wisest Sidama elders.  Gujo No’ora, from Hula, Sidama is a prolific speaker, an oral historian, and a civil rights activist.   In one of the meetings held in Sidama Cultural Hall in Hawassa some 15 years ago, Gujo No’ora stood up and narrated the history of the origin of the Sidama people more succinctly than an educated scholar could ever do.   I remember some of his words like today: He said in Sidaamuafo: “Xa yanna manni Sidaamu hiikkini dayinoro buuxe diaffino. Sidaamu Gibixete  gobaani dayino. Hatenne gobarra bi’re birqiqiti Sidaamu dhage borreesante worantino yinani.”  This is amazing oral evidence regarding the origin of the Sidama people passed from generations. Very few of our elders today are able to narrate the historical origin of the

ለሲዳማ ልማት ድርጅቶች መንኮታኮት ደኢህዴን ተጠያቂ ነው

ደኢህዴን ለሲዳማ ህዝብ ካለው ስር የሰደደ ጥላቻ የተነሳ የሲዳማ ልማት ድርጅቶችን በሰው ሃይልም ሆነ በገንዘብ ኣቅም እንዲዳከሙ ካደረጋቸው ወዲህ ታማኝ ካድሬዎች እየተፈራረቁ የግል ህይወታቸውን የሚገነቡበት አንጡራ ሃብታቸው ከመሆን ባሻገር፤ጠያቂ የሌለባቸው ነፃ የግል ኑሮ መገንቢያ የኢኮኖሚ ቀጠናዎች እና የተለያዩ ወንጀሎችን ሰርተው ነገር ግን ለስርዓቱ/ለደኢህዴን አስፈላጊ የሆኑ ግለሰቦች ጊዜያዊ ማገገሚያ፣ መደበቂያና መሸሸጊያም ጭምር ሆነዋል፡፡ የደኢህዴን መሰሪ አመራር የድርጅታቸው ዋናው ዓላማና ግብ የሲዳማን ህዝብ መብት መግፈፍና ማዋረድ እስከሚመስል ድረስ ህዝባችንን የበደሉ፣ ያዋረዱ፣ ወደ ኋልዮሽ እንድያድግ ያደረጉና ለዚህም አሁንም ድረስ እየተጉ ያሉ ስለሆነና ያደረሱብን በደል እንዲህ በቀላሉ ተገልጾ የማያልቅ ቢሆንም ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ አኳር አንኳሩን እንደሚከተለው ገልጸናል፡፡ ሲህዴድ ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ ለደኢህዴን ባስረከበበት ማግስት የደኢህዴን አመራር የመጀመሪያውን ጸረ ሲዳማ እርምጃ የነበረው የአይሪሽ መንግስት በሲዳማ መስተዳድር የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ እንዲያቋርጥ ማድረግ ነበር እና የአይሪሽን መንግስት እርዳታ በተለያየ መንገድ በማዋከብ እርዳታ ፕሮግራሙ ምንም ዓይነት የልማት ስራዎቹን የማቆሚያ ዕቅድ /Phase out Strategy/ ለማዘጋጀት ዕድልና ጊዜ እንኳን ሳይሰጡት በፍጥነት እርዳታው እንዲቋረጥ ማድረግ ነበር፡፡ የተጀመሩ የልማት ስራዎች ባሉበት ቆሙ፡፡ የልማት ድጋፍ በማስቆም ላይ ብቻ ያልተወሰኑት ደኢህዴኖ ች፤በመቀጠልም የልማት ቀናዕ የሆኑ የብሔሩ የልማት ቀያሾችና መሪ ተዋናዮች የሆኑትን በተለያዩ ሰንካላ ምክንያቶች የስም ማጥፋት ፕሮፖጋንዳ በመንዛት ከሃገር እንዲሰደዱ ማድረግ ነበር። እናም ይህንን መሰሪ ተንኮል በ

ለመሆኑ ደኢህዴን የምር ኪራይ ሰብሳቢነትን መዋጋትና የማድረቅ ፍላጎት አለው ወይስ በሙስና ስም የሲዳማ ብሔር ተወላጆችን ለይቶ መምታት ነው ኣላማው ? ለመሆኑ የኪራይ ሰብሳቢዎችስ ማዕከል የት ነው? እስከ አሁን በኪራይ ሰብሳቢዎች ላይ የተወሰዱ ተጨባጭ እርምጃዎች ምንድናቸው?

Image
ሳይገባን ቀርቶ አይደለም የህዝብን ደም የመጠጠ ባለስልጣን ሆኖ ሀዋሳ ከተማን ከሲዳማ እጅ ፈልቅቆ ለማውጣት ሲዳማን የሚያፈንቅልላቸቸው ከሆነ ከሙስና የፀዳ የስርአቱ አርበኛ ተደርጎ መቆጠሩ አይደንቅም፡፡ በአጠቃላይ ለደኢህዴን ሙስናን መዋጋት ማለት በወረዳ ህዝብን የበዘበዘ የህዝብ ጩሄት ሲበዛ በዞን ላይ መሾም፤ የዞኑን በክልል፤ የክልሉን ወደ ፈዴራል አዛውሮ መሾም መሆኑ ከማንም ኢትዮጵያዊ የተሰወረ አይደለም፡፡ በዚህ አይነት ከደቡብ ዞኖች ወደ ክልልና  ወደ ፈዴራል ተሸጋሽገው  ለስልጣን ሽልማት የበቁት ባለስልጣናትና ለሹመት ሽልማት ያበቃቸውን ስራ ለግንዘቤ እንዲረዳ ከብዙ በጥቂቱ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ 1 የደኢህዴን መጨረሻ ስልጣን ደረጃ ላይ የተቀመጡ በአሁኑ ጊዜ በፌዴራል የተሾሙ ባለስልጣናት በልዩ ትዕዛዝ ከሊዝ ደንብና መመሪያ ውጪ ለራሳቸው 425 ካ/ሜ በተጨማሪ ማስፋፊያ ሳይጠይቁ 250 ካ/ሜ ጨምረው በህገ ወጥ መንገድ የያዙት መሬት ከሙስና የጸዳ ይባል ይሆን? 2 እኚው ባለስልጣን ለጓደኞቹና ለብሔሩ ተወላጆች በተመሳሳይ ትዕዛዝና መንገድ ለኢንቨስትመንት የተሸነሸነውን መሬት ወደ መኖሪያ ቦታነት አስቀይረው ለእያንዳንዳቸው 500 ካ/ሜ ያሰጡበትና የመሬት አገልግሎት አጠቃቀም እንዲዛባ ማድረጉ ምን ያስጠይቃል ጃል? ያሸልማል እንጂ፡፡ 3 ለደቡብ ፖሊስ ባንድ መሣሪያ ግዥ ምክንያት 5000,000 ብር የተመዘበረና በተጨባጭ ተደርሶበት ክስ ተጀምሮ ሳለ በልዩ ትዕዛዝ የታፈነ፤ ይባስ ብሎ ይህን ምዝበራ የፈፀመውን ኮሚሽነር መልሶ በመሾም ይህን አድራጎት የታገሉ የፖሊስ አባላት ብላቴ ተወስደው በእኚ ባለስልጣን በበቀል እንዲባረሩ መደረጉ ሽልማት ቢያሰጥ ለምን ይገርማል፡፡ 24 ይህ ኮሚሽነር በዳቶ ኦዳሄ ቀበሌ አርሶ አደሮችን በማፈናቀል 1000 ካ/ሜ
Image
Sidama Hut Construction by tsegayedonna bekele Bamboo tree ( the strong hollow stems of a tropical plant. Use: building, furniture, canes, fishing rods. or a plant with long woody, often hollow, stems that grows in dense clumps and produces bamboo. Native to: tropical and semitropical areas.) It's roof, wall, door, window, celling and so on are all from Bamboo tree. The beauty  of the house from outside and inside reflect the skill and talent of the local Sidama engineers.    The traditional house have two internal arrangements or partitions. The partitions are known as Aldio and Holgie. Aldio is again arranged into two partitions knows as Bosalo and Hadiro. Bosalo services as reception room where there are place to sit, to make fire and sometimes place to sleep.( for gust and Children) The other section which mean Holgie also made to be Ma'na ( bed room) and working place and store. Sidama traditional house foundation and inauguration are accompanied with the festiv