Posts

Image
Sidama Hut Construction by tsegayedonna bekele Bamboo tree ( the strong hollow stems of a tropical plant. Use: building, furniture, canes, fishing rods. or a plant with long woody, often hollow, stems that grows in dense clumps and produces bamboo. Native to: tropical and semitropical areas.) It's roof, wall, door, window, celling and so on are all from Bamboo tree. The beauty  of the house from outside and inside reflect the skill and talent of the local Sidama engineers.    The traditional house have two internal arrangements or partitions. The partitions are known as Aldio and Holgie. Aldio is again arranged into two partitions knows as Bosalo and Hadiro. Bosalo services as reception room where there are place to sit, to make fire and sometimes place to sleep.( for gust and Children) The other section which mean Holgie also made to be Ma'na ( bed room) and working place and store. Sidama traditional house foundation and inauguration are accompanied with the festiv

በሲዳማ ዞን ሸበዲኖ ወረዳ የሚገኙ ግንባር ቀደም አርሶ አደሮችና የግብርና ባለሙያዎች ተሸለሙ

በሲዳማ ዞን ሸበዲኖ ወረዳ የሚገኙ  ግንባር ቀደም አርሶ አደሮችና የግብርና ባለሙያዎች ተሸለሙ::አርሶ አደሮቹ ለሽልማት የበቁት በተጠናቀቀው የበጅ ዓመት በቡና ተክል፤ ሰብል ምርት እንዲሁም በእንስሳት እርባታና በባህላዊና ዘመናዊ መስኖ አጠቃቀም ረገድ የላቀ ውጤት በማስመዝገባቸውና መነሻ ካፒታላቸውም ከ5 መቶ ሺህ እሰክ 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ማፍራት በመቻላቸው ነው:: የወረዳው የግብርና ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሌጣ ለገሰ ሽልማቱ ምርትና ምርታማነትን ከፍ ከማድረግ በተጨማሪ የማስፋት ስትራቴጂን አጠናክሮ በማስቀጠል የውድድር መንፈስን ማዳበር እነንዲያስችል  አስረድተዋል:: የሸበዲኖ ወረዳ ደኢህዴን ንዑስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አበበ ታፈሰ በበኩላቸው የተዘጋጀውን ሽልማት ካበረከቱ በኋላ  እንዳሉት ያገኙትን ውጤት በማስጠበቅ በሚቀጥሉት ጊዜያትም የበለጠ ጠንክረው መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል:: የወረዳው ግብርና ልማት ጽ/ቤት ከአስተዳደሩ  ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የሽልማት ስነ ስርዓት 99 ግንባር ቀደም አርሶ አደሮችና 38 የግብርና ባለሙያዎች እንደተሸለሙ ከወረዳው የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ያደረሰን መረጃ ያመለክታል:: http://www.smm.gov.et/_Text/04HamTextN604.html

ኣዲሱ የሲዳማ ካርታ ሃዋሳ እና ከቅርብ ኣመታት ወዲህ በሃዋሳ ከተማ ስር የተካተቱትን ኣዳዲስ ክፍለ ከተሞችን ኣያካትትም

Image
ኣዲሱ የሲዳማ  ካርታ ያልተካተቱት የሲዳማ ኣካባቢዎች መካከል ሃዋሳ፤ ከቅርብ ኣመታት ወዲህ በሃዋሳ ከተማ ስር የተካተተውን ኣዲሱን ክፍለ ከተማ ኣቤላ ቱላን ጨምሮ ከከተማ ዙሪያ ያሉትን ዳቶ ኦዳሄ እና ሎቄን የመሳሰሉ ቀበሌዎችን ናቸው። የተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑድርጅቶች ለተለያዩ ጉዳዮች ሲዳማን በተመለከተ እየተጠቀሙ ያሉት ኣዲሱ ካርታ ኣዳዲስ ወረዳዎችን ጨምሮ ከላይ የተጠቀሱትን  የሲዳማ ዞን ኣካባቢዎችን በስተቀር ሁሉንም ወረዳዎችን  ያካተተ ሲሆን የሃዋሳን ከተማና  የኣካባቢውን ቀበሌዎች ኣለማከተቱ በቅርቡ በዞኑ ውስጥ ተነስቶ ለነበረው ህዝባዊ ንቅናቄ መንስኤ ከሆነው የማወያያ ጽሁፍ ጋር መያያዝ ኣለመያያዙ ኣልታወቀም።

የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ኣመራር ካላ ቤታና ሆጤሳ ሕዝቦች ነጻ የሆነችና የበለጸገች በዘር ያልተከፋፈለች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መተባበር አለባቸው ኣሉ፤ ሲኣን በተለያዩ ጉባኤዎች ላይ የሲዳማን ህዝብ በመወከል ላይ ነው

Image
በእንግሊዝ በተካሄደው ለኣዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ጉባኤ የተገኙት ካላ ቤታና ለተሰብሳቢዎች እንደተናገሩት፤ እኛ ኢትዮጵያውያን በየትኛውም መንገድ ቢሆን ለመተባበር መንገድ ማግኘት አለብን። መለስ ባሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ኢትዮጵያውያንን እየተጠቀመ እንደሆነ ሁሉ እኛ ደግሞ ለመተባበር እርስበርስ መደጋገፍና መተጋገዝ አለብን ያሉት ካላ ቤታና፤   ሕዝቦች ነጻ የሆነችና የበለጸገች በዘር ያልተከፋፈለች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መተባበር አለባቸው” ብለዋል።  የጉባኤን ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦  ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በእንግሊዝ “የንቅናቄያችን የእንግሊዝ አገር ስብሰባ ስኬታማ ውጤቶች” ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ባለፈው ሳምንት መጠናቀቂያ አካባቢ በእንግሊዝ አገር ሪዲንግ ከተማ በአገራችን ስላለው ”የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ የመሬት ነጠቃ እና የፖለቲካ መብቶች ረገጣ” የንቅናቄያችን የእንግሊዝ ንዑስ (chapter) የሁለት ቀን ስብሰባ አካሂዶ ነበር። በተለይ በስብሰባው መጠናቀቂያ ላይ ከዚህ በፊት ጎራ ለይተው እርስበርስ በዘር፣ በዓላማ፣ በአካሄድ፣ በፕሮግራም ወዘተ የነበሩ የኅብረተሰብ ክፍሎችና ቡድኖች - የትግራይ፣ የአማራ፣ የኦሮሞ፣ የሲዳማ ተወላጆች እንዲሁም ሌሎች የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ ክርስቲያኖች፣ እስላሞች፣ የአንድነት ደጋፊዎች፣ የነጻ አውጪ ግንባሮች፣ የትጥቅ ትግል ደጋፊዎች፣ የሰላማዊ ትግል አራማጆች፣ ወዘተ - በአንድ ቦታ ተገናኝተው ከተወያዩ በኋላ በስብሰባው መጠናቀቂያ ወቅት ሲተቃቀፉ፣ እርስ በርስ በፈገግታ ሲነጋገሩ እንዲሁም የግል መረጃዎቻቸውን ሲለዋወጡ መመልከቱ ብቻ የስብሰባውን ስኬት በግልጽ የሚያሳይ ነበር። ከላይ እንደተገለጸው ንቅናቄያችን ይህንን ስብሰባ ያካሄደበት ዋንኛ ዓላማ

Update on Crisis Caused by the Regime; Shiferaw continues muddling in the internal Affairs of the Sidama ignoring the duty of his regional Presidency!

July 11, 2012 Kukkissa, Our Reporter from Hawassa, Sidama The Sidama people continued their peaceful and nonviolent quest for regional  self administration heroically defying intimidation, harassment, psychological  and physical torture, killings and all kinds and shapes of government  sponsored terrorism targeting low abiding Sidama people who are claiming  nothing other than their Constitutional rights. The Sidama popular resistance  was flared up about seven weeks ago on June 4, 2012 when the regime’s  regional Cadre brought out their illegal and unconstitutional Manifesto on  federalizing Sidama capital Hawassa town that consequently angered Sidama  peoples of all walks of lives from corner to corner; apart from pariah cadres  such as regional president Shiferaw Shuguxe who is currently acting like rabies  infected dogs. Further Reading click here:  Update on Crisis Caused by the Regime