Posts

Update on Crisis Caused by the Regime; Shiferaw continues muddling in the internal Affairs of the Sidama ignoring the duty of his regional Presidency!

July 11, 2012 Kukkissa, Our Reporter from Hawassa, Sidama The Sidama people continued their peaceful and nonviolent quest for regional  self administration heroically defying intimidation, harassment, psychological  and physical torture, killings and all kinds and shapes of government  sponsored terrorism targeting low abiding Sidama people who are claiming  nothing other than their Constitutional rights. The Sidama popular resistance  was flared up about seven weeks ago on June 4, 2012 when the regime’s  regional Cadre brought out their illegal and unconstitutional Manifesto on  federalizing Sidama capital Hawassa town that consequently angered Sidama  peoples of all walks of lives from corner to corner; apart from pariah cadres  such as regional president Shiferaw Shuguxe who is currently acting like rabies  infected dogs. Further Reading click here:  Update on Crisis Caused by the Regime

የወንዶ ገነት የደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ሶስት አዳዲስ ፕሮግራሞችን ሊከፍት ነው

Image
ሃዋሳ ሀምሌ 3/2004 በአየር ንብረትና አካባቢ ጥበቃ ላይ በድህረ ምረቃ መርሀ ግብር ሶስት አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞች በቅርቡ እንደሚከፍት የወንዶ ገነት የደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ገለጸ፡፡ የኮሌጁ ሃላፊ ዶክተር ጸጋዬ በቀለ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በሁለተኛና በዶክትሬት የትምህርት ደረጃ የሚከፍታቸው ሶስቱ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ዘላቂ የደን አያያዝና አስተዳደር፣ የላንድ ስኬፕ ማኔጅመንት፣ ክላይሜት ቼንጅ ኤንድ ባዮ ኢነርጂ ዴቬሎፕመንት መርሀ ግብር ናቸው፡፡ በሁለተኛ ድግሪ 30 ተማሪዎችን በዶክትሬት ደረጃ ደግሞ 10 ያህል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር በአሁኑ ወቅት የስርዓተ ትምህርት ቀረጻ፣ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች የማስፋፋት ስራ ፣ የመምህራን ምደባና ሌሎች ለመማር ማስተማሩ ስራ የሚያስፈልጉ ሌሎችም ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረገ በመሆኑ ፕሮግራሞቹ በቅርቡ እንደሚጀምሩ አስታውቀዋል፡፡ የፕሮግራሞቹ መከፈት የአየር ንብረት፣ የአካካባቢና የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና ልማትን በማጎልበትና በማዳበር ሀገራችንን ከድህነት ለማዋጣት የሚደረገውን ጥረት የሚጠናክር በመሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትኩረትና ድጋፍ አንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ ኮሌጁ ነባርና አዳዲስ ፕሮግራሞችን የሚካሄደው በተቀናጀ የምርምርና ጥናት ላይ በመመስረት ህብረተሰቡን በማሳተፍና ችግር ፈቺ መሆናቸውን በማረጋገጥ መሆኑን ገልጸው በተለይ በህብረተሰብ አገልግሎት ዘርፍ ለሴቶች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ አስታውቀዋል። የደን ልማት የአፈርና ውሃ ጥበቃ፣ የፍራፍሬና አትክልት ልማት ፣ የጥቃቅንና አነስተኛ ስራዎች ላይ በትንሽ ገንዘብ ብዙ ሃብት ማፍራት በሚቻልበትና የግጭት አፈታት ዘዴዎችን ጨምሮ በርካታ ስራዎችን አጠናክሮ መቀጠሉን ገልጸዋል፡፡ በደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅነት ለሀገሪ

Participation of Women in rural saving and credit cooperatives: “A case of Shebedino District, Sidama zone, southern Ethiopia”

ABSTRACT I have done this research using qualitative survey method conducted to identify the participation of women in saving and credit cooperatives. This was done in Shebedino district, Sidama zone, South, Nations, Nationalities and people’s regional state, Ethiopia. The data was collected both from primary and secondary sources. Primary data was gathered from the administration of semi structured questionnaires. The questionnaires were focused on collecting the information about participation of women in saving and credit services. A sample size for this research consisted equal proportion of 30 female and male respondents from 3 saving and credit cooperatives. The study also used focus group discussion, interviews, and observation as primary data collection methods. 2 FGD participants (board of directors and non cooperative member women. Questionnaire was filled by key informants from regional, zonal and district level cooperative promoters. Observa

The religious conversion process among the Sidama of North-east Africa

Image
by John H. Hamer ABSTRACT This article analyses the conversion process and the experiences of the Sidama, in being proselytised by Protestant missionaries in an attempt to integrate them into the modernising Ethiopian state. The conversion process is considered in terms of reasons for accepting or rejecting the new religion. A minority of Sidama are shown to have changed from old beliefs and practices, partly because of the ease of moral reinterpretation and secular incentives, but primarily because of dissatisfaction with reciprocal exchange relations with indigenous spirits and a desire to transcend the finality of death. In advancing this proposition it rejects the possibility of Sidama beliefs as constituting a closed system of cosmology. Though Islam is also present in the region, for political and economic reasons it has been less attractive to prospective converts than Christianity. In the 1960s and 1970s it was possible to observe the beginnings of religious cha

ከሲዳማ ኣባት እና ከቼክ እናት የተወለደው የቼክ ሪፑብሊክ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን የተከላካይ መስመር ተጫዋች ቴውድሮስ ሃይለስላሴ ዩኩሬን እና ፖላንድ በኣንድነት ባዘጋጁትበ2012ቱ የኣውሮፓ ኣገራት የእግር ኳስ ውድድር ላይ ባሳየው ብቃት ከትላልቅ የኣውሮፓ እግር ኳስ ቡድኖች ኣይን ውስጥ መግባቱ ተነገረ

Image
በሙሉ ስሙ ቴውድሮስ ሃይለስላሴ ጫሞላ ተብሎ የሚጠራው የቼክ ሪፑብልክ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ተጫዋች የሲዳማና የቼክ ዴም ያለው ሲሆን፤ በኣሁኑ ጊዜ በቡንዱስ ሊጋ ለሚወዳደረው ዌርደር በሬሜን ቡድን በመጫወት ላይ ይገኛል። የ25 ኣመቱ  ወጣት ወደ ኣገሪቱ ብሄራዊ ብድን በመቀላቀል ብሄራዊ ቡድኑ ለኣውሮፓ ዋንጫ ሽሚያ የሚያደርገውን ግስጋሴ ኣጋግሎት ለውጤት ማብቃቱ ይነጋራል። በኣውሮፓ ሻምፕዮ 2012 ላይም ቢሆን ቴውድሮስ ኣገሩ ከግርክ ጋር ባደረገው ግጥም ላይ ከሃላ ወደፊት በረጅሙ  እየሰነጠቀ በምሰጣቸው እና ለእጥቂዎቹ ኣመቻችቶ በሚያቀብላቸው ኳሶች ኣድናቆት ማትረፉ ይታዎሳል። ቴውድሮስ ቼክሪፑብሊክ በማጣሪያ ጫዋታዎች ስፔን ከመሳሰሉ ጠንከራ ብሄራዊ ቡድን ካላቸው  ኣገራት ጋር ባደረገችው ጫዋታዎች ላይ ያሳየው ብቃት በኣውሮፓ ትላልቅ የእግር ኳስ ቡድኖች ኣይን ውስጥ ለመግባት እንደቻለ ተነግሯል። የቴውድሮስ ኣባት ዶክተር ገብሬ ስላሴ ጫሞላ ኢትዮጵያ በኮሚኒስት ስርኣት በምትተዳደርበት ጊዜ በተመሳሳይ መልኩ በኮሚኒስት ስርኣት ትተዳደር ወደነበረችው ወደ የቀድሞዋ ቼኮሶሎቫኪያ ከዛሬ 25 በፊት መግባታቸው እና ትዳር መስርተው ኑሮኣቸውን በዛው ማድረጋቸው የህይወት ታሪካቸው ያስረዳል። ከዶክተር ገብሬ ስላሴ ጫሞላ ቤተሰብ ስፖርተኛ ቤተሰብ ሲሆን፤ ኣና የምትባለው የቴውድሮስ እህት ለኣገሪቱ ለቼክሪፑብሊክ የእጅ ኳስ ቡድን እንደምትጫዎት ታውቋል።