Posts

ባላፉት ሁለት እና ሶስት ሳምንታት በከፍተኛ የፖለቲካ ትኩሳት ውስጥ የነበረችው ሲዳማ ዞን እየተረጋጋች ነው፤እሁድ ማታ ወልደ ኣማኑኤል ዱባሌ ሃውልት ኣካባቢ ኣንድ ሰው በፈዴራል ፖሊስ ተገደለ ተብሎ የተወራው ወሬ ከእውነት የራቀ ኣሉባልታ ነው

Image
የሜትሮፖሊታን ከተማችንን እንዴት እንምራው ? በሚል የደኢህዴን ስራ ኣስፈጻም ኮሚቴ በሃዋሳ ከተማ የወደፊት እጣ ፋንታ ላይ በየደረጃው ካሉት ከሚመለከታቸው ኣመራሮች ጋር ውይይት ለማድረግ ኣዘጋጅቶት የነበረው የማወያያ ጽሁፍ ባልታወቁ ሰዎች ተባዝቶ ከህዝብ እጅ መግባቱን ተከትሎ የጽሁፉን ይዘት የ ሚቃዎሙ ሰዎች ላለፉት ሁለት ሳምንታት ተቃውሞቸውን በተለያየ መልኩ ሲገልጹ ቆይተዋል። የክልሉም መንግስት በማወያያ ጽሁፍ ላይ የተነሱ ጉዳዮች በሃሳብ ደረጃ ያሉና ገና ውሳኔ ያልተሰጣቸው እንዳውም ላልተወሰነ ጊዜ መተዋቸውን በመግለጽ ህዝብ እንድረጋጋ ጥሪ ከማቅረቡ ባሻገር በጉዳዩ ላይ ከሚመለከታቸው ኣካላት ጋር ውይይት ማድረጉ ይታወሳል። ሆኖም ከሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ጋር በተያያዘ እንደ መስቀል ወፍ እየጠፉ ብቅ የሚሉ ጉዳዮች ለኣንደና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሄ እንዲያገኙ በማለት የዞኑ ምክር ቤት የክልል ጥያቄ እንዲያነሳ የሚፈልጉ ግለሰቦች በዞኑ ውስጥ ህዝባዊ ንቅናቄ ኣድርገዋል። የተፈጠረው ህዝባዊ ንቅናቄ ከግጭቶች ያላመለጠ ሲሆን፤ ክልል ይገባናል በሚሉ እና በጸጥታ ሃይሎች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሰዎች መጎዳታቸው ብሎም ዞኑ በከፍተኛ የፖለቲካ ውጥረት ውስጥ መግባቱን የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ተዘግቧል። ምንም እንኳን በህዝባዊ ንቅናቄ የክልል ጥያቄ እንዲያነሱ ግፊት የተደረገባቸው የዞኑ ምክር ቤት ኣባላት ውሳኔ ምን እንደሆነ በግልጽ የታወቀ ነገር ባይኖርም ፤ በኣሁኑ ጊዜ የፖለቲካ ውጥረቱ እየረገበ እና ህዝቡም እየተረጋጋ በመምጣት ላይ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ ባለፈው እሁድ ማታ በሃዋሳ ከተማ ወልደ ኣማኑኤል ኣደባባይ ላይ በፈዴራል ፖሊስ ኣንድ ሰው ተገድሏል ተብሎ የተወራው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን  የሲዳ

ወልደ ኣማኑኤል ሃውልት ኣካባቢ ቆሞ ታክሲ እንኳን መያዝ ተከልክሏል፤በኣላሙ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ የሰፈሩት ወታደሮች የኣከባቢውን ነዋሪ እያሳቀቁ ናቸው ተባለ።

Image
ባለፈው እሁድ ማታ ወልደ ኣማኑኤል ዱባሌ ሃውልት ኣካባቢ ሰዎች በፈዴራል ፖሊስ ከተበደቡ ወዲህ በሃውልቱ ኣካባቢ  ሌላ ግጭት ይነሳል በሚል ታክሲ እንኳን ቆሞ መጠበቅ መከልከሉ ተነግሯል። እሁድ ማታ ላይ በተከሰተው ግጭት ወደ 150 የሚሆኑ ሰዎች በወቅቱ በፈዴራል ፖሊስ ታሰረው በዛውኑ ሌሊት የተፈቱ ቢሆንም እስከተፈቱበት ሰኣት ማለትም እስከ ከሌሊቱ ሰባት ስኣት ደረስ ክፍተኛ ድብደባ እንደተከሄደባቸው ተናግረዋል።  ከዚህ ጋር በተያያዘ በኣላሙ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ጊዚያዊነት የሰፈረው ወታደር በኣከባቢው ከፍተኛ ጥበቃ በማድረግ ላይ ያለ ሲሆን፤ የኣከባቢውን ነዋሪ በማሳቀቅ በእለትተእለት ኑሮዎ ላይ ችግር እየፈጠረባቸው እንደሚገኝ በመግለጽ ላይ ናቸው። ይህ በእንዲህ እንዳለ የክልሉ ኣስተዳዳሪ ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤ የሲዳማን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ሰብስቦ በሲዳማ የክልል ጥያቄ ዙሪያ ባናጋረበት ወቅት የሲዳማን የክልል ጥያቄ ደግፈው የተናገሩ ተማሪዎች ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች የስልክ የማስፈራሪያ መልእክት እየደረሳቸው መሆኑን በመናገር ላይ ናቸው። 

The Sidama People Press ahead with their Demand for Regional Self Administration.

Press Release By United Sidama Parties for Freedom and Justice (USPFJ), June 30, 2012 After overthrowing the military regime on May 28, 1991, EPRDF adopted Proclamation No.7/1992 (http://www.forumfed.org/pubs/occasional_papers/OCP5.pdf) ‘[page6]’ that sought to devolve state power to territorially based ethno-linguistic groups with the aim of “ensuring” the right of nations, nationalities and peoples to self-determination and “ensure” the preservation of their language, culture and histories. The Proclamation established fourteen national/regional self-governments and identified the ethnic communities inhabiting each of the regions, with the exception of that of the capital city, Addis Ababa. The five of the fourteen national/regional self-governments included regions 7, 8, 9, 10 and 11 comprising about 56 nations and nationalities that inhabit Southern Ethiopia today. The legislation vested these national/regional self-governments with legislative, executive and judicial pow

ሰበር ዜና በአዋሳ በተነሳ ግጭት 1 ሰው ተገደለ 2 ሰው ቆሰለ

Image
ኢሳት ዜና:-ባለፉት 2 ሰማንታት በአዋሳ የነበረው ውጥረት እየተባባሰ በመምጣት ላይ ሲሆን፣ ትናንት ማታ በፌደራል ፖሊስና በህዝቡ መካከል በተነሳ ግጭት 1 ሰው ሲገደል ሁለት ደግሞ ቆስለዋል። ግጭቱ የተነሳው በአዋሳ ከተማ ወልደአማኑኤል ዱባለ አደባባይ አካባቢ የተካሄደውን የሰርግ ስነስርአት ተከትሎ ነው። የሲዳማ ወጣቶች በሲዳምኛ እየጨፈሩ ሙሽሮችን ለመቀበል ሲሄዱ የፌደራል ፖሊስ አባላት ተኩስ ከፍተውባቸዋል። በፖሊሶች ድርጊት የተበሳጩት የከተማዋ ነዋሪዎችም በፌደራል ፖሊስ አባላት ላይ ድንጋዮችን በመወርውር ተቃውመዋል። የፌደራል ፖሊስ አባላትም ተቃውሞን ለመበትን በርካታ ጥይቶችን ሲተኩሱ አድረዋል። በዛሬው እለትም በአንዳንድ አካባቢዎች የተኩስ ድምጽ ይሰማ ነበር። ከባድ መሳሪያዎችን የታጠቁ የፌደራል ፖሊስ አባላት ከተማዋን አጨናንቀው መዋላቻውን፣ ውጥረቱ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱንና በማንኛው ጊዜ የከፋ ግጭት ሊነሳ እንደሚችል በስፍራው የሚገኘው ዘጋቢያችን ገልጧል። የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣  የግብርና ሰራተኞች፣ መምህራን፣ የክልሉ ፖሊስ ተወካዮች፣ የምክር ቤት አባላትና  እና ሌሎችም ከ 300 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች ባለፈው ቅዳሜ በአዋሳ ከተማ በህቡእ ተሰባስበው የሲዳማ ወጣቶች ንቅናቄ የሚል ድርጅት መመስረታቸውን መግለጣችን ይታወሳል። ______________________

የትናንትናውን የሃዋሳ ከተማ ግዲያን ተከትሎ የተለያዩ ኣስተያዬቶች በማህበራዊ መረቦች እየቀረቡ ነው

የትናንትናውን የሃዋሳ ከተማ ግዲያን ተከትሎ የተለያዩ ኣስተያዬቶች በማህበራዊ መረቦች  እየቀረቡ ነው። ከቀረቡት ኣስተያዬቶች መካከል ለኣብነት ያህል የሚከተለውን ይመልከቱ። Meles Zenawi's killing squad- instructed by the puppet Southern regional president Shiferaw Shuguxe (remote controlled by the current Minister for foreign affairs-Hailemariam Desalegn-who was the main culprit of the May 24, 2002 massacre of the 100s of Sidama civilians at Loqqe village--- ultimately masterminded by Meles Zenawi himself) once again started slaughtering Sidama people in their own soil in attempt of silensing their peaceful and no-violent quest for regional Self Adminstration. The Sidama people claimed nothing else other than this!! The Sidama people never stop this quest until it's 100% addressed Constitutionally without further delay. The Sidama people never give up their quest and never give in into intimidation and killings. The Sidama people's quest peacefully and non-violently continues! This must be clear to those who share their stances or o