Posts

ጫፍ ፍቅር ሀይቅ ጋ ወራጅ አለ!

Image
አዲስ አበባ የምር ናፍቃኛለች፡፡ ልክ ፍቅረኛውን ፒያሣ መሀሙድ ጋር እንደቀጠረ ጐረምሳ፡፡ እኔ አዋሳ ነው ያለሁት፡፡ አዋሳ ደግሞ ሙቀት አለ፡፡ ሙቀት ስላችሁ የፀሐይ እንዳይመስላችሁ፡፡ የመሬት ሙስና የወለደው የፖለቲካ ሙቀት እንጂ፡፡ እሳት እንደነካው ፌስታል አንጀት የሚያኮማትር ትኩሳት! እንጨት እንደወጋው የፊት ቁስል ሆድ የሚያሳምም ወላፈን! ቀጣዩ በረሀ ወለድ ሃሜት ግን ጭራሽኑ ተስፋ አስቆረጠኝ፡፡ የፌደራሉ መንግስት ሀዋሳን እንደ ማደጐ ልጅ ወስዶ በሞግዚትነት ሊያሳድጋት ነው፡፡ አላመንኩም፤ አይደረግም ብዬም ልጮህ ነበር፡፡ አላደረኩትም፡፡ የመንግስቴን ሰምና ወርቅ ፀባይ አውቀዋለሁ፡፡ ብዙም ሳይቆይ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ሽፈራው ሽጉጤ “የሆነ በሬ ወለደ ዓይነት የኪራይ ሰብሳቢዎች አሉባልታ” ሲሉ ጭንቀቴ ላይ ቀዝቃዛ ልማታዊ ውሀ አፈሰሱበት፡፡ አዋሳ ላንጋኖ ለሽርሽር ሄጄ ያየሁሽ… ይገባኛል፡፡ ከአዱ ገነት መውጣት ያስጨንቃል፡፡ መራቅ ያስፈራል፡፡ መሸሽ ሆድ ያባባል፡፡ ደግሞስ ወዴት ይኬዳል? የክፍለ ሀገራት ቅጥ ያጣ የዘውጌ ፖለቲካ፣ ወንዝ የማያሻግር የሠፈር ኢኮኖሚ እና ባህላዊ የአኗኗር ዘይቤያቸው አንገት ያስደፋል፡፡ በዚያ ላይ ባቅላባ የላቸውም፡፡ የኛ ዓላማ ግን አዋሳን መውረር ነውና የምግብ ጥያቄ ተቀባይነት የለውም፡፡ ታጋይ ሆዳም ነው እንዴ? የመሀል ሠፈሪ ልጆች አዲስ ከተማ ት/ቤት ጐን ካለው መነሀርያ ትኬት መቁረጥ ትችላላችሁ፡፡ ከሳሪስ በታች ወይም የጥጉ መደብ ባለቤቶች፡፡  ከአዲሱ የቃሊቲ መነሀሪያም የአዋሳን “በሮ ገዳይ” ሚኒባሶች ታገኛላችሁ፡፡ ዕቃ እንዳትረሱ፡፡ መታወቂያ ካሜራ፣ ደብተር፣ ብዕር፣ እርሳስ፡፡ ት/ቤት የምንሄድ አስመሰልኩት እንዴ? በፍፁም! አዋሳ ለሚቆዝም፣ ለሚያዜም፣ ለሚጽፍና ለሞንጭሮ አደር ተመራጭ ናት፡፡

በሃዋሳ ነጋዴዎች የሞባይል ካርድ ከታሪፍ በላይ እየሸጡ ነው

ሀዋሳ (ኢዜአ)፡- ኢትዮ ቴሌ ኮም በተመን የሚያከፋፍለውን የሙባይል ካርድ የሀዋሳ ከተማ ነጋዴዎች ከታሪፍ በላይ እየሸጡ መሆኑን አንዳንድ የቴሌ ደንበኞች ገለጹ፡፡ ኢትዮ ቴሌ ኮም በበኩሉ «ከታሪፍ በላይ መሸጥ ወንጀል በመሆኑ እርምጃ እየወሰድኩ ነው» ብሏል፡፡ ፖሊስ ደግሞ ድርጊቱን ሲፈፅሙ የተገኙትን ተከታትሎ በህግ እንደሚጠይቅ አመልክቷል፡፡ በከተማው ከሚገኙ የቴሌ ደንበኞች መካከል አቶ አብነት ደሜ፣ አቶ ሞገስ አይሶና የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሙሉ አበበ ከትናንት በስቲያ በሰጡት አስተያየት፤ ኢትዮ ቴሌ ኮም በተመኑ ለነጋዴዎች የሚያከፋፍለው የሞባይል ካርድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከታሪፍ በላይ እየገዙ ነው። ነጋዴዎቹ ከታሪፍ በላይ የሚሸጡት ባለ አምስት ብሩ ላይ 50 ሳንቲም በመጨመርና ዋጋቸው ከፍ ባሉት ካርዶች ላይ ደግሞ የአንድና የሁለት ብር ጭማሪ በማድረግ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ተጠቃሚዎቹ «ለምን?» ብለው ሲጠይቁ፤ «ብትፈልጉ ግዙ አለበለዚያ መተው ትችላላችሁ» የሚል ምላሽ እንደሚሰጧቸው አመልክተው፤ አማራጭ አጥተው በተባሉት ዋጋ ለመግዛት መገደዳቸውን ገልጸዋል፡፡ የሞባይል ካርድ ከቴሌ ተረክበው ከሚሸጡት መካከል ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ አንዳንድ ነጋዴዎች ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ፤ በተመኑ እንደሚሸጡ ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ሪፖርተር ተዘዋውሮ እንደታዘበው ግን ነጋዴዎቹ ከተመን በላይ እንደሚሸጡ አረጋግጧል፡፡ የኢትዮ ቴሌ ኮም የኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ አብዱራሂም አህመድ ስለጉዳዩ በስልክ ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ፤ «ማንኛውም ነጋዴ ከቴሌ በተመኑ የተረከበውን የሞባይል ካርድ ላይ በገባው የውል ስምምነት መሰረት ኮሚሽን ያለው ሲሆን ከታሪፍ በላይ መሸጥ ግን ወንጀል ነው» ብለዋል፡፡ በሌሎችም አንዳንድ ከተሞች ነጋዴዎቹ የገቡትን ውል ተላልፈው ከታሪፍ

አቡነ አብርሃም ወደ ሀዋሳ ለመዛወር ያላቸውን ጉጉት ይፋ ማውጣት መጀመራቸው ተሰማ

በብዙዎች ዘንድ አቡነ ገብርኤል ከሀዋሳ እንደሚነሱ እየታመነበት የመጣ ይመስላል፡፡ በአንድ ወቅት ማኅበረ ቅዱሳኖች የእኛ ሊቀጳጳስ አቡነ ገብርኤል ናቸው ብለው እንዳልጮኹ ሁሉ ዛሬ ደግሞ በግፍ ከተሰደዱት የሀዋሳ ምዕመናን ይልቅ በእነርሱ ብሶ ዓይንዎትን ለአፈር ብለው ከአካባቢያቸው እስኪለቁላቸው ተጣድፈዋል፡፡ በዚህም መሠረት እጅግ ብርቱ በሆነ ሚስጥራዊ ሁኔታ የማቅ አባላትን ፊርማ በሀዋሳ ምዕመናን ስም አስመስለው ያሰባሰቡ ሲሆን፣ በምትካቸው ገና ከወጣትነት አፍላ ያልተላቀቁትን አቡነ አብርሃምን ከሐረር ወደ ሀዋሳ ለማዛወር ማቀዳቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ዓለማውያኑ "አልመጣም ቀረሁኝ፣ ከአንቺ የተሻለ ከዚህ አገኘሁኝ" ብለው እንደገጠሙት፣ ማቆች ሀዋሳን ለመቆጣጠር ለአቡነ ገብርኤል "ከእርስዎ የተሻለ፣ ከሐረር አገኘን" ብለው እንደገጠሙላቸው በየዓይነ ኅሊናችን መሳል እንችላለን፡፡ በዚህ ሁኔታ የተበረታቱት አቡነ አብርሃምም የየሊቃነጳጳሳቱን በር እያንኳኩ መሆኑን ውስጥ ዐዋቂዎች ገልጸዋል፡፡ ባለፉት ሥርዓቶች በየመኳንንቱ እና በየነገሥታቱ ፊት ደጅ ሲጠና እንደሚደረገውም ለእጅ መንሻ የሆነች ነገር ሸጎጥ እያደረጉ መሆኑንም እነዚሁ ውስጥ ዐዋቂዎች ጠቆም አድርገዋል፡፡ ደጅ ከተጠኑት ሊቃነጳጳሳትም መካከል ብፁዕ አቡነ  ሉቃስ የመተማ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የመጀመሪያው ሲሆኑ እኝህ አባት ሀዋሳ ላይ የሚገኘውን መኖሪያ ቤታቸውን ለማኅበረ ቅዱሳን የንዑስ ማዕከሉ ጽ/ቤት ሆኖ እንዲያገለግል መስጠታቸው ታውቋል፡፡ አቡነ አብርሃም "ምነው ሐረርን ጠሉ? ሀዋሳን ወደዱ"? ተብለው ሲጠየቁ የሐረር ችግር አላኖር ብሎኛል፡፡ ሰልችቶኛል እያሉ መልስ እየሰጡ ናቸው ተብሏል፡፡ ማኅበረ ቅዱሳንን ትተው ቤተክርስቲያንን ማገልገል እስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካከይ ጨዋታ ደደቢት 1 ለ 0 ሀዋሳ ከነማን አሸነፈ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካከይ ጨዋታ ደደቢት 1 ለ 0 ሀዋሳ ከነማን አሸነፈ እሮብ, 14 መጋቢት 2012 13:26 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካከይ ጨዋታ ደደቢት በአዲስ አበባ ስታድየም ሀዋሳ ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ ደደቢት ከመሪዎቹ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥብቧል፡፡ የሳምሶን ከተማን ሪፖርት ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ Adobe Flash Player not installed or older than 9.0.115! http://www.ertagov.com/ertasport/erta-tv-news-football-addis-ababa-ethiopia/39-amharic-news-catagory-of-sport-football-erta-tv-addis-ababa-ethiopia/808--1-0-.html

The fishery of Lake Awassa showed tremendous increase during the last 20 years

Image
New Aquatic wild animal diversity There are about 30 major lakes, 12 major river basins and over 70 wetlands that are located in different ecological zones of Ethiopia. There are 188 fish species, 91 benthic and aquatic insects and 141 zooplankton species recorded so far from Ethiopia. Fish diversity: Gambella Region Estimating the exploitable potential yield of fish stocks under exploitation is the top priority work as the status of the fish stock should be known to decide on the amount of fish yield that can be exploited annually in a sustainable way with out endangering the fish biodiversity. A case of Lake Awassa is used to assess the situation of the fish biodiversity in the country as there is a time series data of more than 20 years on the lake. The fishery of Lake Awassa showed tremendous increase during the last 20 years. The number of fishermen increased from less than 20 in the early 80’s to over 100 in the 90’s and to a current number of about 100 legally register