Posts

PCI Receives Starbucks Foundation Grant For Sidama Coffee Farmers

New Two-year, $500,000 grant will improve health through clean water, sanitation and hygiene project San Diego, CA (PRWEB) February 27, 2012 PCI (Project Concern International) announced today it has received a $500,000 grant from the Starbucks Foundation for its Sidama Coffee Farmers Health through Water, Sanitation and Hygiene Project. The project is designed to improve the health outcomes of coffee farmers and their communities in two high-need areas in the Sidama Zone of Southern Ethiopia. The grant is part of a long-term commitment by Starbucks and the Starbucks Foundation to support relevant local needs in coffee growing communities and a continuation of supporting integrated water and sanitation programs. In Ethiopia, coffee farming is the primary source of income for many rural households, which also have some of the lowest coverage of water access, sanitation and hygiene (WASH) facilities and systems in Sub-Saharan Africa. Contamination of water sources from coffee w

Documentary - Fiche - Sidama new year

New http://www.ethiotube.net/video/15783/Documentary--Fiche--Sidama-New-Year  

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የቻይና ቋንቋ ትምህርት ፕሮግራም ሊጀመር ነው

Image
New አዋሳ, የካቲት 16 ቀን 2004 (ሃዋሳ) - በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የቻይና ቋንቋ ትምህርት ፕሮግራም ለመጀመር የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የዩኒቨርስቲው ሶሻል ሳይንስና ሂዩማኒቲ ኮሌጅ ዲን ገለጹ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሚከፈተውን የትምህርት ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ በቻይና ኖርዝ ዌስት ኖርማን ዩኒቨርስቲ የተዘጋጀ የቻይና የባህል ትርኢት ትናንት ማምሻውን ተካሄዷል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ በተካሄደው ስነ ስርዓት ላይ የዩኒቨርስቲው የሶሻል ሳይንስና ሂዩማኒቲ ኮሌጅ ዲን ዶክተር ንጉሴ መሸሻ እንደገለጹት የቻይና ቋንቋ ትምህርት ፕሮግራምን በሚቀጥለው ሳምንት ለመጀመር የሚያስችል በኮሌጁ የቋንቋዎች ጥናት ክፍል ከ600 በላይ ኢትዮጵያን ተማሪዎች ተመዝግበዋል፡፡ ለመማር ማስተማሩ ስራ የሚስፈልጉ መጻህፍትና መምህራንን ጨምሮ አስላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጸው አዲስ አበባ ከሚገኘው የቻይና ኮፊሸንስ ኢንሰቲትዩት ጋር ከዚህ ቀደም ሲል ባደረጉት የመግባባያ የጋር ስምምነት መሰረት በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የቻይና ቋንቋ ማዕከል ተከፍቷል ብለዋል፡፡ ቀደም ሲልም አንድ የዩኒቨርስተው የስራ ሃላፊ በቻይና የልምድ ልውውጥና ጉብኝት ማድረጋቸውን ጠቁመው ዩኒቨርሰቲዎች ከዩኒቨርሰቲዎች ጋር የትብብር ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተመሳሳይ የግንኙነት ፕሮግራም እንደሚቀጥል አስታውቀዋል፡፡ የባህል ቡድኑን በመምራት የቻይናው ኖርዝ ዌስት ኖርማን ዪኒቨርስቲ ምክትል ፕሬዝዳንት መምጣታቸው የትብብር ግንኙነቱን የበለጠ እንደሚያጠናክረው ዶክተር ንጉሴ አስታውቀው ቻይናና ኢትዮጵያ በፖለቲካ፣በኢኮኖሚ፣ በባህል፣ በዲፕሎማሲና ሌሎችም ዘርፎች ግንኙነታቸው ተጠናክሮ ጥምረት መፍጠራቸውን እንደሚያሳይ ገልጠዋል፡፡ የቻይና ኢኮኖሚ እያደገ

የሲዳማ ዞን የመስህብ ስፍራዎችን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

Image
New ሃዋሳ, የካቲት 15 ቀን 2004 (ሃዋሳ) - በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መስህብ ስፍራዎችን ከጎበኙ የሀገር ውስጥና የውጪ ጎብኝዎች ከ3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የዞኑ ባህል ቱሪዝምና የመንግስት ከሙኒኬሽን መምሪያ አስታወቀ፡፡ በመምሪያው የቱሪዝም ፓርኮች ልማትና አጠቃቀም የስራ ሂደት አሰተባባሪ አቶ ቶሎማ ካቢሶ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ገቢው የተገኘው ባለፉት ስድስት ወራት በዞኑ የሚገኙ የመስህብ ስፍራዎችን ከጎበኙ 27 ሺህ 452 የሀገር ውስጥና የውጪ ቱሪስቶች ነው፡፡ የተገኘው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በእጥፍ ብልጫ እንዳለው ገልፀዋል፡፡ የጎብኚዎች መጨመር በዞኑ በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ የመስህብ ስፍራዎችን በተለያዩ ህትመቶችና በድረ ገጽ ማስተዋወቅ በመቻሉ የጎብኝዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መሆኑን አቶ ቱሉማ ገልጸዋል፡፡ የጎብኚዎች ቁጥር እያደገ መምጣቱ ማሳያ ከሆኑት በተለይ በሲዳማ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ ዕለት የፊቼ በዓል አከባበርን ለማየት የሚመጡ ጎብኝዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ የሚጠቀስ መሆኑን አመልክተዋል፡፡ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ የዞኑን የመስህብ ስፍራዎች ከጎበኙ ቱሪስቶች መካከል 8 ሺህ 498 የሚሆኑት የውጭ ሃገር ጎብኝዎች መሆናቸውንና የአገር ውስጥ ጎብኝዎችም የአገራቸውን ተፈጥሯዊና ባህላዊ የመስህብ ስፍራዎችን የመጎብኘት ልምድ እያደገ መምጣቱንም አስታውቀዋል፡፡ በሀዋሳ ከተማ የያሬድ ሆቴል ባለቤትና የሆር አስጎብኝ ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ ያሬድ ሽብሩ እንደገለጹት የቱሪስት ፍሰቱ ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ መምጣቱን ጠቁመው በተለይ ወጣት የሀገር ውስጥ ጎብኝዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ

Conglomerate farming cotton in Sidama

Image
New Conglomerate Wide business Private Limited Company plans to set up a commercial farm on 1550hct of land. The corporation that owns metal supplier Artmetal jewelry and wrought iron company,  the ferric belt processing and engineering factory and Hast Enterprise will make the investment under the newly formed Bura Agro Integrated company.  The farm is located in the Southern  Nations and Nationalities and People’s Regional States (SNNPRs) in Sidama Zone, Loka Abaya woreda Bura kebele. The new company is named after that kebele.   Seid Hassen, General Manager of Wide Business said they have invested about 25 million birr already for the integrated agro-commercial irrigation farming on 428hct. It took the 428hct for a lease period of 45 years for a value of 70 birr per hectare.   The company has already allocated 28hct for horticultural activities and 400hct for cotton farming. They hope to start planting in February 2013.  So far it has spent 10 million birr of the 25 million bi