Posts

Debub Global to start in January

Image
Debub Global Bank is to become the newest entrant to the banking sector in the new year. According to an official of the bank, 286 million birr of the 300 million birr it had planned to raise as subscribed capital has been locked so far and they have managed to sell about 150 million birr in paid up capital. Shares amounting to 5,481 have been purchased and presented to the National Bank of Ethiopia and are awaiting signature and verification from shareholders. The official said that the bank, which had a general assembly meeting held in the presence of NBE officials on September 20, 2010 at the Addis Ababa Millennium Hall has nominated some 30 potential people to sit on its board of directors; which will make up a dozen seats.  He also said they have been waiting for six months to start banking operations after fulfilling the necessary criteria. It is also done to avoid the controversies that happened recently in other banks that have been accused of nepotism and favoriti

Awash Bank Picks Design Champs for Hawassa Branches

Image
Winning designs for Hawassa (left), Balcha Aba Nefso (centre), and Bulbula (right), branches, were all selected as winners by jury members based on criteria that included urban context, site use, and representation of Awash. The first private bank to construct its own headquarters, Awash International Bank (AIB), selected three designs for branches to be located in Addis Abeba and Hawassa, Southern Regional State on Thursday, December 8, 2011. During a ceremony at the Hilton Hotel, the winning designs for the branches to be constructed around Bole Bulbula, Balcha Aba Nefso, and Hawassa, 273km south of the capital, were selected out of 14 entries. A total of six companies took part in the competition. Gereta Consult, MH Engineering, and Yohannes Abay Plc, competed for all three branch designs, while Zeleke Belay Plc and Age Plc each submitted designs for the Hawassa and Balcha Aba Nefso sites. Studio 7 Architects Plc limited itself to one, competing for the Bole Bulbula de

የሀዋሳ ዩኒቨርሰቲ ከ100 የሚበልጥ የምርምር ፕሮጀክቶች እያካሄደ ነው

Image
አዋሳ, ህዳር 28 ቀን 2004 (ሃዋሳ) - የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ችግር ፈቺ የሆኑ ከ100 የሚበልጡ የምርምር ፕሮጀክቶች እያካሄደ መሆኑን የዩኒቨርስቲው የምርምር ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ገለጹ። ዳይሬክቴሩ ዶክተር ተስፋዬ አበበ ሰሞኑን በሀዋሳ ከተማ በተካሄደ የምርምር ስራ ግምገማ አውደ ጥናት ላይ እንዳስታወቁት የምርምር ፕሮጀክቶቹ በተለይ ሀገሪቱ ለተያያዘችው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን የልማት ፕሮግራም ስኬት የበኩላቸውን አሰተዋጾኦ የሚያበረክቱ ናቸው፡፡ ቀደም ብሎና ዘንድሮ የተጀመሩት የምርምር ፕሮጀክቶች በግብርና ፣ በተፈጥሮ ሀብት ፣ በደን ልማት ፣ በእንስሳት ልማት፣ በጤናና ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ባላቸው ዘርፎች ላይ ያተኮሩ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ የምርምር ስራዎቹ የሚካሄዱት ከደቡብ ክልል መንግስት ጋር በመተባበር በሀዋሳ ከተማና ዙሪያ፣ በቦርቻ ፣ በወንዶ ገነት፣በዳሌ ፣በሃገረ ሰላምና ሌሎች አካባቢዎች መሆኑን ጠቁመው በዩኒቨርስቲው የሚያስተምሩ የየዘርፉ ምሁራንና ተመራቂ ተማሪዎችን በማንቀሳቀስና ህብረተሰቡን በማሳተፍ ሁሉንም የልማት መስኮችን የዳሰሱ ችግር ፈቺ መሆናቸውን ገልጠዋል፡፡ በእስካሁኑ እንቅስቃሴ በግብርናው ዘርፍ ለዝናብ አጠር አካባቢ ተስማሚና ውጤታማ የሆኑ አዳዲስ የበቆሎ የእንሰት ፣የስራ ስርና ሌሎች የምግብ ሰብል ዓይነቶች በምርምር በማውጣት ለተጠቃሚው ለማድረስ በሂደት ላይ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡ የዩኒቨርስቲው ፕሬዜዳንት ዶክተር ዮሴፍ ማሞ በበኩላቸው የመማር ማስተማሩን ስራ በጥራትና በፍትሃዊነት ከማራመድ ጎን የሚካሄደው ምርምር ከውጪ ሀገራት መሰል የትምህርት ተቋማት ጋር በመተባበር መሆኑን ገልጸዋል። ምርምሮችን በማስፋትና ግኝቶችን ወደ ምርት ስራ በማሸጋገር የተሻለ

የኢትዮጵያ ዋነኛ ቡና ገዥዎች ለመንግሥት ተቃውሟቸውን አሰሙ

Image
-    ቡና ላኪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ አቤቱታ ሊያቀርቡ ነው የኢትዮጵያ ቡና ገዥ ከሆኑት መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሱት የስዊዘርላድንና የጀርመን ኩባንያዎች በማኅበሮቻቸው በኩል ለኢትዮጵያ ኤምባሲዎች፣ ለውጭ ጉዳይና ለንግድ ሚኒስቴር የተቃውሞ ደብዳቤ መጻፋቸው ታወቀ፡፡ የእንግሊዝ ኩባንያዎችን ጨምሮ አሥር ታዋቂ የኢትዮጵያን ቡና የሚገዙ ማኅበራት በብትን እንደማይገዙ ያሳወቁ ሲሆን፣ ፊታቸውን ወደ ሌሎች ቡና ሻጮች ማዞራቸውም እየተነገረ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የኮሎምቢያና የኬንያ ቡና ላኪዎች የአረቢካ ቡና ገበያን ሊቆጣጠሩት እንደቻሉ፣ በዚህ ሳምንት ብቻ ኢትዮጵያ ልትሸጥ የሚገባት 30 ሺሕ ቶን የሚገመት ቡና ሳይሸጥ መቅረቱን ምንጮች ይናገራሉ፡፡ ንግድ ሚኒስቴር ከህዳር 1 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ያወጣው መመርያ ቡና ገዥዎች እንደተቃወሙትና በኮንቴይነር በብትን እንዲላክልን አንፈልግም ብለውናል በማለት የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ያቀረቡትን ሐሳብ ሚኒስቴሩ ሊቀበለው ባለመቻሉ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የአቤቱታ ደብዳቤ ለማቅረብ መገደዳቸውንና በነገው ዕለትም ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት እንደሚያስገቡ ምንጮች ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ከህዳር 1 ቀን ጀምሮ ሁሉም ላኪዎች ቡና በብትን በኮንቴይነር እንዲልኩ የወጣውን መመርያ ቡና ገዥዎች እንዳልተቀበሉት፣ በጆንያ የማይላክላቸው ከሆነ ከኢትዮጵያ ቡና አንገዛም ማለታቸውን ለሚኒስቴሩ ቢያሳውቁም፣ ሳይቀበላቸው በመቅረቱ አሳምናችሁ በብትን እንዲገዙ አድርጉ በማለት ኃላፊነቱን ጥሎባቸዋል፡፡ ከፍተኛ የታጠበ ቡና በጥርና በካቲት ወራት ተጓጉዞ ለዓለም ገበያ እንዲቀርብ አሁን ውል ሊፈጸም ይገባ እንደነበር የሚገልጹት ቡና ላኪዎች፣ አሁን በሚታየው የዓለም የኢኮኖሚ መዋዠቅ የቡና ኤክስፖርት መቀነሱን ይ

ንግድ ሚኒስቴር የአራት ወራት የቡና ኤክስፖርት አሳስቦኛል አለ

Image
-    ቡና ላኪዎች ይሻሻልልን ያሉትን መመርያ ሳይቀበለው ቀረ ‹‹በብትን ብትልኩ አንቀበልም ብለውናል›› ቡና ላኪዎች ‹‹በብትን የሚላከው በጃፓን ገበያ የደረሰብንን ካየን በኋላ ነው›› አቶ ያዕቆብ ያላ  ንግድ ሚኒስቴር ባለፉት አራት ወራት የቡና ኤክስፖርት አፈጻጸምን በተመለከተ ከላኪዎች ጋር ባካሄደው ስብሰባ፣ ሊላክ ከሚገባው ቡና በታች በመላኩ እንዳሳሰበው አስታወቀ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ያዕቆብ ያላ ላኪዎችን ጠርተው እንመካከር ባሉበት ህዳር 28 ቀን 2004 ዓ.ም. ስብሰባ ላይ እንዳስታወቁት፣ በአራት ወራት ውስጥ ሊላክ የሚገባው ቡና ባለመላኩ ሰባት ወራት ብቻ ለቀረው የበጀት ዓመቱ ኤክስፖርት አፈጻጸም አሳሳቢ ነው፡፡ ‹‹የቀረን ሰባት ወር ነው፡፡ በዚህ ዓመት ከቡና 1.1 ቢሊዮን ዶላር እየተጠበቀ ነው፡፡ ይህ የአገሪቱ ዕቅድ ነው፡፡ ችግሮቹ በዚህ ሁኔታ ከቀጠሉ ይህንን ሁኔታ ይጐዳሉ፤›› በማለት አቶ ያዕቆብ አሳስበዋል፡፡ ለዓለም ገበያ መቅረብ ይገባው የነበረው የቡና መጠን የቀነሰው በተለያዩ ችግሮች መሆኑን የገለጹት ነጋዴዎቹ፣ በተለይ ቡና በብትን እንዲላክ በወጣው መመርያ መሠረት ለመላክ ባለመቻላቸው መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ ንግድ ሚኒስቴር ላለፉት አራት ወራት ለውጭ ገበያ ይላካል ያለው የቡና መጠን ከ66,400 ቶን በላይ ነበር፡፡ ነገር ግን የተላከው ቡና ከ44,029 ቶን በላይ ባለመሆኑ ከ22,371 ቶን በላይ ቡና ሳይላክ ቀርቷል፡፡ በጥቅምት ወር መላክ የነበረበት 75 ሺሕ ቶን ቢሆንም፣ ሊሰበሰብ የተቻለው 13 ሺሕ ቶን ነበር፡፡ ያም ሆኖ ግን ወደ ውጭ የተላከው አራት ሺሕ ቶን ብቻ ይሆናል፡፡ ቡናው እንደታሰበው ሊላክ ያልተቻለው ደግሞ ቡናው በውል ከተሸጠ በኋላ በወቅቱ ሊላክ ባለመቻሉ (የተሸጡ ኮንትራቶች ስላልተፈጸሙ)፣ በም