Posts

Hawassa area Attractions

Image
Hawassa / Yirgalem Hawassa,  the capital city of SNNPRs, is positioned at the edge of Lake Hawassa. It is an attractive  town in a beautiful setting. The town is a pleasant place to break the north- south journey and is well equipped with places for recreations Lake Hawassa and different standard Hotels, lodges established along the shore of the lake and with in the town. Visitors enjoy with boat trip on the lake in the morning and late afternoon, which make a nice pleasure trip, and to see the different bird’s species, hippo herds as well as the beautiful early afternoon sunset. The lake is known for its high edible fish production (tilapia, catfish, barbus) and also harbor very good bird life.. Egyptian goose, kingfishers, herons, strokes, crakes, darters, and plovers are among others easily seen on the water.   A pleasant walk is along the shore of the lake and for good view of the lake and the surrounding areas it is preferred to climb either on Tabore hill or use the top of some

the surprising team of the year Sidama Coffee beat Sebeta City 2-0 in Yirgalem to share second place with Dedebit FC.

  Addis Ababa  -  The surprising team of the year Sidama Coffee beat Sebeta City 2-0 in Yirgalem to share second place with Dedebit FC. Meanwhile   Ethiopian Coffee defeated Dedebit FC 2-1 here today to seat on top of the Ethiopian Premier League.  Ethiopian Coffee has now collected 55 points, followed by Dedebit FC (52 pts), Sidama Coffee (52 pts), St. George (51 pts) and Defence Force (49 pts).  However, the latter two have a game to play tomorrow. Coffee and Dedebit concluded the first half of the game with Ethiopian Coffee leading 2-1. The match not only turned out to be very entertaining but also produced 3 goals, with both teams playing a very open and attacking game. Goalcorers: Ethiopian Coffee: Mulu Alem Tilahun and Dawit Stefanos Dedebit FC: Getaneh Kebede. Meanwhile, Sidama Coffee defeated Sebeta City 2-0 in Yirgalem, Trans Ethiopia beat Dire Dawa City 3-0 in Adigrat and Adma squeezing past EEPCO (1-0) at home. Top-5 League Standings: Rank Teams Played Wins Draw L

Hawassa Constructs 9m Br Driver Training Centre

The Hawassa City Road & Transport Office is constructing a driving licence training centre with nine million Birr from the Southern Regional State Transport Bureau in Hawassa Town. The facility will be the third national training centre after those in Addis Abeba and Bahir Dar. The construction agreement between the city’s transport office and Eyob Mekebeb General Construction, which is to perform the construction, was signed on Tuesday, June 7, 2011. Eyob Mekebeb General Construction was licensed by the region in May 2010 and has constructed health centres and schools for the regional government. Construction commenced on an 80ht plot that was contributed by the city administration lease free in Hawassa, located 275km from Addis Abeba, on Monday, June 6. It is expected to be finalised within 270 days. “Standardised equipment has been included in t

ኬንያዊው በሐዋሳ ክብረወሰን አስመዘገበ

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ‹‹ሁሉም›› በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው ሁለተኛው የሐዋሳ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን የሩጫ ውድድር ኬንያዊው አትሌት ኪፕሊሞ ኪሙታይ በአገሩ ልጅ የተያዘውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፏል፡፡ በሴቶች ኢትዮጵያዊቷ የኦሜድላ አትሌት ሲሳይ መአሶ አሸናፊ ሆናለች፡፡ የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ‹‹ሁሉም›› በሚል ቃል የተዘጋጀው የእናቶችንና ሕፃናትን ሞት ለመቀነስና ለማስቀረት የሚያስችሉ መልዕክቶች እንዲተላለፉበት በሚል ሲሆን፣ በውድድሩ ከአትሌቶች ውጪ ከአራት ሺሕ በላይ በሩጫው ተሳትፈዋል፡፡ ውድድሩን የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ፣ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴና ገብረእግዚአብሔር ገብረማርያም አስጀምረውታል፡፡ በአትሌቶች መካከል በተደረገው 21 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ኬንያዊው ኪፕሊሞ ኪሙታይ ርቀቱን 1 ሰዓት 03 ደቂቃ 10 ሰኮንድ በሆነ ጊዜ ሲያጠናቅቅም፣ ይህም ባለፈው ዓመት በሌላው ኬንያዊ ዊልስ ቼሮት 1 ሰዓት 03 ደቂቃ 13 ሰኮንድ ተይዞ የቆየውን በ03 ሰኮንድ በማሻሻል አዲስ ክብረወሰን አሻሽሏል፡፡ በሴቶች መካከል በተደረገው የኦሜድላዋ አትሌት ሲሳይ መአሶ በ1 ሰዓት ከ16 ደቂቃ 41 ሰኮንድ አጠናቃ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለሁለቱም አትሌቶች የ10 ሺሕ ብር ሽልማት ሲሰጥ፣ ኬንያዊው ኪፕሊሞ ከሙታይ ለክብረወሰኑ ተጨማሪ የ3 ሺሕ ብር ተሸላሚ ሆኗል፡፡

በሐዋሳ የ13 ሆቴሎች ባለንብረቶችና ተወካዮች በቫት ማጭበርበር ታሰሩ

በደቡብ ክልል የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የ13 ሆቴል ባለንብረቶችን በተጨማሪ እሴት ታክስ (በቫት) ማጭበርበር በመጠርጠራቸው በቁጥጥር ሥር ማዋሉ ታወቀ፡፡ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ባለሆቴሎች መካከል የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ማረጋጫ ሰርተፍኬት ያላቸው ይገኙበታል፡፡ የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የመናኸሪያ ክፍለ ከተማ አዛዥ ኢንስፔክተር በየነ ባናታ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የሆቴል ባለንብረቶቹና ተወካዮቻቸው የተያዙት ለመንግሥት ማስገባት የነበረባቸውን ተጨማሪ እሴት ታክስ በማጭበርበር ተጠርጥረው ነው፡፡ ኢንስፔክተር በየነ እንደሚሉት፣ በመናኸሪያ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ በቁጥጥር ሥር የዋሉት የብሉ ናይል፣ የታደሰ እንጆሪ፣ የሲዳማ ውበት ሆቴሎች ሥራ አስኪያጆችና ገንዘብ ተቀባዮች በአጠቃላይ አሥር ሰዎች /አራት ሴትና ስድስት ወንድ/፤ እንዲሁም የሐሮኒ ኢንተርናሽናል፣ የኢቪኒንግ ስታር፣ የበሹ ጫምበላላ፣  የሻሸመኔ ሪፍት ቫሊ፣ የወላይታ ሶዶና የአርባ ምንጭ ቱሪስት ሆቴሎች ኃላፊዎችና ገንዘብ ተቀባዮች ናቸው፡፡ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የሻሸመኔ ሪፍት ቫሊ፣ የወላይታ ሶዶና የአርባ ምንጭ ቱሪስት ሆቴሎች ባለንብረቶች በተመሳሳይ የደረሰኝ ቁጥር ቫት ሲሰበሰቡ ቆይተው ለመንግሥት ገቢ ማድረግ የሚገባቸውን አሥራ ሁለት ሚሊዮን ብር ማጭበርበራቸው በጥቆማ ተደርሶባቸው መሆኑን፣ የእነዚሁ ሆቴሎች ባለሀብቶች በደረጃ አንድ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሠማሩና በተመሳሳይ የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ናቸው፡፡  የብሉ ናይል፣ የኢቪኒንግ  ስታር፣ የሲዳማ ውበት፣ የቤራ፣ የዳህላክና የታደሰ እንጆሪ ሆቴሎች ባለቤቶች በመሰወራቸው ሥራ አስኪያጆችና ገንዘብ ተቀባዮች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮች ለሪፖርተር አክለው ገልጸዋል፡፡ በአጠቃላይ የአሥ