Posts

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አመታዊ ገቢውን በእጥፍ በማሳደግ 1መቶ 94 ነጥብ 2 ሚሊዩን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የንግድ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ታገሰ ጫፎ ቢል ቦርዱን መርቀው ከከፈቱ በኋላ ባደረጉት ንግግር ግብር በወቅቱ መከፈል በሀገር ደረጃ ለሚከናወኑ መሰረተ ልማቶች ስኬት ትልቅ ፋይዳ አለው፡፡ ግብር በመክፈሉ የተሰሩ የልማት ስራዎች ለከተማው ህብረተሰብ ማሳየት የተጀመረው አሰራር በተለያዩ መንገዶች እስከ ገጠር ቀበሌ የሚቀጥል መሆኑን አቶ ታገሰ ገልፀዋል፡፡ አርሶ አደሩ ለሚጠቀምበት የእርሻ ይዞታ ያለጎትጓች ግብር የመክፈል ባህል ያለው መሆኑና ይሄው በጎ ልምድ በሌሎች ግብርና ታክስ ከፋዮች ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አሳስበዋል፡፡ በኢትዮጵያ ገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ መኑር ሙዘይን በበኩላቸው በቢልቦርዱ ላይ እንዲታዩ የተደረጉት መሰረተ ልማቶች ግብር በመከፈሉ የተገኙ ውጤቶች መሆናቸውን ለማመላከትና ለወደፊትም በፈቃደኝነት ግብር የመክፈሉ ባህል እንዲጎለብት ለማስቻል መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ባለፈው በጀት አመት 80 ነጥብ 2 ሚሊዩን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 120.22 ሚሊዩን መሰብሰብ ችሏል፡፡ የ2003 እቅዱን ከ2002 በእጥፍ በማሳደግ 194.2 ሚሊዮን ብር ለማድረስ ግብ ተጥሎ እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል፡፡ በተጠናቀቀው ሩብ አመት 34 ነጥብ 47 ሚሊዩን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ 42 ነጥብ 13 ሚሊዩን ብር መሰብሰብ እንደተቻለም ተብራርቷል፡፡ በሀዋሳ ከተማ ተመርቆ የተከፈተው ቢልቦርድ በሀገሪቱ ትላልቅ ከተሞች ከተሰሩት አንዱ እንደሆነም ለማወቅ ተችሏል፡፡

አቶ ደሴ ዳልኬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመስሪያ ቤታቸውን የ5 ዓመት የስራ እቅድ አቀረቡ።

yúYNS X t&KñlÖ©! ¸n!St&R yúYNS t&KñlÖ©! g#Ä×C ̸ ÷¸t& UR ytwÃybT yzRû yxMST xmT :QD dGä yzRû ê ê CGR l!qRû  b¸Cl#  PéG‰äC §Y xTk#‰LÝÝ bsnÇ §Y XNdtgl[W lt&KñlÖ©! >GGR y¸Wl# 30 ¸l!×N tNT ìKmNT tzUJaLÝÝ b:QÇ zmn# m=ršM q$_„N 50 ¸l!×N l¥DrS xQÄ*LÝÝ  ¸n!St&„ bxMST xmT WS_ bm§ hg¶t$ 17 yúYNS tÌ¥TN  lmmSrT xQÄ*LÝÝ  ¸n!ST„ xè ds@ ÄLk@ XNÄl#T ytqÂj  yt&KñlÖ©! >GGRN bmF-R MRTN l¥údG b¸ÃSCL dr©  :QÇN YtgB‰LÝÝ http://www.erta.gov.et/news/morenews.php?morenewsid=4364

የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሃዋሳ ከተማ ተከበረ

Image
አዲስ አበባ፣ህዳር 29 2003 (ሬዲዮ ፋና) አምስተኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች  ቀን በአል በዛሬው ዕለት በተለያዩ ክልሎችበድምቀት ተከበረ። በዓሉ የተከበረው " የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች እጅ ለእጅ  ተያይዘንየአገራችንን ህዳሴ ወደ  ማይቀለበስት ደረጃ እናደርሳለን" በሚል መሪ ቃል ነው። በአሉትናንት በተለይ  በሃዋሳ ከተማ ሲከበር በበአሉ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙትየፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ  አቶ ካሳ ተክለብርሃን  የኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ስርአት  በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ውጤታማ በመሆን ላይ  እንደሚገኝ ገልጸዋል።  የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በበኩላቸው ድህነትን ታግለን ማሸነፍ እንደሚገባ አስታውቀዋል። በበአሉ ላይ የተገኙ የብሄር ብሄረሰብ ተወካዮች ፌዴራላዊ ስርአቱ ተጠቃሚ እያደረገ ያለው ብሄርብሄረሰቦችንና ህዝቦችን  መሆኑን ጠቅሰው ህገ መንግስቱን በመጠበቅ ድህነትን ለመዋጋት እንደሚረባረቡ አረጋግጠዋል። በተያያዘምየብሄሮች፣  ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን የሀገራችን ህዝቦች በመከባበር ላይ የተመሰረተ አንድነታቸውን በማጠናከር ኢትዮጵያንመካከለኛ  ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ የገቡትን ቃል ዳግም የሚያድሱበት እንደሆነ የአፋር ክልል ምክትል  ርዕሰ  መስተዳደር ተናግረዋል። ምክትልርዕሰ መስተዳደሩ አቶ አወል ወግሪስ ለሬዲዮ ፋና እንዳሉት ቀኑ ህዝቦች ያገኟቸውን ህገ መንግስታዊ  መብቶች በመጠቀም ልማትንለማፋጠንም ቃል የሚገቡበት ነው። ለህዝቦች ራስን በራስ ማስተዳደር እንዲሁም  በራስ ቋንቋ መማር፣ መስራትና መዳኘት መሰረት ለሆነው ለዚሁ ቀን ከፍተኛ ስፍራ በክልሉ ህዝብ እንደሚሰጠው  ገልጸዋል። በተተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች

Invest in Sidamaland!

I n v e s t   i n   S i d a m a   Z o n e ! Sidama zone covers 6972.1 square kilometer And lies between 6.14-7.18 latitude and 37.92to 39.19 longitudes,with an elevation ranging 501-3000 meters  above see level. The zone is divided in 19 Woredas with a total  population of 3019442 (2007). Regarding the Agro – Ecology of the zone, out of the total land size 26.8% is kolla, 45.49% Weinadega and 27.71% Dega.   The annual mean temperature of the zone ranges between  10.1-27o c and the annual mean rainfall ranges 801- 1600 mm. According to the land utilization data of the region, 50.67% is cultivated land, 17.57%  grazing land, 6.51% forest bushes and shrub land, 17.84 % cultivable, and  the remaining 7.41% is covered by others. Sidama zone has   a total length of 1173.8 km. all weather road , of the total  length 96.5 km. is tarmac road 857 km graveled and 52 km is partially graveled. Sidama zone ranks first in the region, by coffee production. Annually, more than  twenty thousand ton

Sidama Zone Video

Sidama is a Zone in the Ethiopian Southern Nations, Nationalities and Peoples Region (SNNPR). Sidama is named for the Sidama people, whose homeland is located in this zone. Sidama is bordered on the south by the Oromia Region except for a short stretch in the middle where it shares a border with Gedeo, on the west by the Bilate River which separates it from Semien Omo, and on the north and east by the Oromia Region.  The administrative center for Sidama is   Awasa ; other towns include   Irgalem   and Wendo. The Central Statistical Agency (CSA) reported that 63,562 tons of coffee were produced in Sidama and Gideo combined in the year ending in 2005, based on inspection records from the Ethiopian Coffee and Tea authority. This represents 63% of the SNNPR's output and 28% of Ethiopia's total output. Based on figures from the CSA, in 2005 this zone has an estimated total population of 2,938,346, of whom 1,492,715 are men and 1,445,631 are women; 260,050 or 8.9% of its population