የሀዋሳ ሃይቅ የመድረቅ ስጋት እየገጠመው መሆኑ ተገለጸ


የሀዋሳ ሃይቅ የመድረቅ ስጋት እየገጠመው እንደሆነ በሀይቁ ዙሪያ የገቢ ማስገኛ ስራዎች ላይ የተሠማሩ ወጣቶች ተናገሩ፡፡
በከተማዋ ለአረንጓዴ ቦታዎች እንክብካቤና ለኢንዱስትሪ ፓርክ  አገልግሎት ሲባል  የሚቀዳው ውሃ ለሃይቁ መድረቅ ዋነኛው ምክንያት እንደሆነም ወጣቶቹ ገልፀዋል፡፡

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር