Posts

Showing posts from October, 2017

ወደ ውጪ ከሚላከው ቡና ገሚሱን ቆልቶ በመላክ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሬ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

Image
(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ዓመታት ወደ ውጪ ከምትልከው ቡና ግማሽ ያህሉን ሀገር ውስጥ ቆልታ በመላክ ከዘርፉ የምታገኘውን የውጭ ምንዛሬ ለማሳደግ እየሰራች መሆኑን ተገለፀ። የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ልማት ግብይት ባለ ስልጣን በቡና ላይ እሴት ጨምሮ መላክ የተጀመረ ቢሆንም፥ በቀጣይ ከሚመረተው ቡና 50 በመቶ ያህሉን እሴት ጨምሮ ለመላክ የሚያስችሉ ስራዎች ከወዲሁ እየተሰሩ ነው ብላዋል። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ኡመር የቡና ምርትን ለማሳደግ የሚያስችሉ አዳዲስ የቡና አብቃይ አካባቢዎች እየተለዩ እንዳሉም ተናግረዋል። ኢትዮጵያ 25 በመቶ የወጪ ንግዷ በቡና የሚሸፈን ሲሆን 708 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና እየለማ ነው።  በዚህም በተያዘው በጀት ዓመት 270 ሺህ ቶን ቡና ለዓለም አቀፉ ገቢያ በማቅረብ 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል። ባለስልጣኑ የዘንድሮ እቅዱን ለማሳካት ዓለም አቀፍ የቡና አውደ ርእዮች ላይ በመሳተፍ የኢትዮጵያ ቡና ፈላጊ ሀገራት ቁጥርን ለማሳደግ እንደሚሰራ ማስታወቁን ይታወሳል።   ባለፈው ዓመትም 225 ሺህ ቶን ቡና ለውጭ ገበያ ቀርቦ 882 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱ ይታወቃል።

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ 30 ሰዎች ሞተዋል

Image
240 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞንና በአምቦ ከተማ በአንድ ሳምንት ውስጥ 30 ሰዎች ሲሞቱ፣ 37 ያህል ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቡኖ በደሌ ዞን በገቺ፣ በደሌ፣ ጮራና ዴጋ ወረዳዎች ጥቅምት 12 ቀን 2010 ዓ.ም. ግጭት መቀስቀሱ የሚታወስ ሲሆን፣ በዚህ ግጭት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 20 መድረሱ ተገልጿል፡፡ በግጭቱ ምክንያት ወደ ሥፍራው አቅንተው የነበሩት የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ንጉሡ ጥላሁን ጥቅምት 17 ቀን 2010 ዓ.ም. ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ግጭቱ በተቀሰቀሰበት ወቅት የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ስለነበሩ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ሊጨምር ችሏል፡፡ በወቅቱ 14 ሰዎች መሞታቸውን፣ ከሃምሳ በላይ ቤቶች መቃጠላቸውን፣ በ14 ሰዎች ላይ ከፍተኛ የአካል ጉዳት መድረሱን፣ 1,500 መፈናቀላቸው መዘገቡ ይታወሳል፡፡ አሁን በደረሰው መረጃ መሠረት 20 ሰዎች ሲሞቱ፣ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው 14 ቢሆኑም፣ የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ግን ከሦስት ሺሕ በላይ እንደሆነ አቶ ንጉሡ ገልጸዋል፡፡ አቶ ንጉሡ እንዳሉት ግጭቱ በተከሰተበት ዞን በአብዛኛው ሕይወታቸውን ያጡት የኦሮሚያ ክልል ተወላጆች ናቸው፡፡ የአማራ፣ የትግራይና የደቡብ ክልሎች ተወላጆችም ሕይወታቸውን እንዳጡ አክለዋል፡፡ የዚህ ግጭት ዋነኛ ምክንያት ምንድነው ተብሎ ጥያቄ የቀረበላቸው አቶ ንጉሡ፣ ‹‹በኦሮሚያ ክልል ኅብረተሰቡ ቅሬታውን በሠልፍ እንደሚገልጽ እያስተዋልን ነው፡፡ ይህም አካባቢ ሠልፍ ከሚካሄድባቸው መካከል አንዱ እንደሆነ አይተናል፡፡ ሠልፉም በሰላማዊ ሁኔታ እንደተጠናቀቀ ሰምተናል፡፡ ነገር ግን ሠልፉ ከተካሄደ በኋላ ወደ ዘረፋና ብጥብጥ ነው ያመራው፡፡ ሕዝቡ ሠልፉን በሰላም

“ቅድሚያ ለስፖርታዊ ጨዋነት” የግንዛቤ ማስጨበጫ እና ውይይት መድረክ በሀዋሳ ተካሄደ

Image
“ቅድሚያ ለስፖርታዊ ጨዋነት” በሚል መርህ በሀዋሳ የስፖርታዊ ጨዋነት ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ውይይት መድረክ በደቡብ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ እና በክልሉ እግርኳስ ፌድሬሽን ትብብር አርብ በኃይሌ ሪዞርት ተካሂዷል፡፡ መድረኩን ለማዘጋጀት የታሰበው ጥቅምት 17 እና 18 ቢሆንም አርብ ከጠዋት ጀምሮ እስከ ምሸቱ 3:00 ድረስ ሰፊ ውይይት ተደርጎ ተጠናቋል፡፡ በውይይቱም የዞን እና የወረዳ አስተዳዳሪዎች፣ የከተማ ከንቲባዎች፣ የክለብ አመራሮች፣ አሰልጣኞች፣ ቡድን መሪዎች፣ የደጋፊ ተወካዮች እና ከደቡብ ክልል የተወጣጡ በእግር ኳሱ እና እግር ኳሱ በተዘዋዋሪ የሚመለከታቸው አካላት በአጠቃላይ ከ450 በላይ ተሳታፊዎችን ተገኝተዋል፡፡ መድረኩን በመክፈቻ ንግግር የከፈቱት ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ የደቡብ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ሲሆን አቶ ገልገሎ ገዛኸኝ  (የስፖርት ሳይንስ ምሁር እና የቢሮው ስፖርት ዘርፍ ኃላፊ) ለእግር ኳሱ መቀጨጭ አንዱ መንስኤ በሆነው የስፖርታዊ ጨዋነት ጉድለቶች ላይ የተሰራ ጥናት የያዘ ሰነድ ለታዳሚው አብራርተዋል፡፡ በሰነዱ ላይ የስፖርታዊ ጨዋነት ችግሮች ተብለው በርካታ ጉዳዮች ተጠቁመዋል፡፡ የክለብ አመራሮች ላልተገባ ጥቅም መሮጥ በተለይ ዳኞችን እና ኮሚሸነሮችን በጥቅም የመደልደል፣ አሰልጣኞች ተጫዋቾችን ለፀብ ማነሳሳት፣ የቡድን መሪዎች ቡድን ከመምራት ተግባራቸው ውጪ በማይመለከታቸው ጉዳዮች በመግባት ችግር የመፍጠር፣ ተጫዋቾች በሜዳ ላይ የጠበኝነት ባህሪን ለማሳየት መነሳሳት፣ የተደራጀ የአደጋገፍ ስልት በደጋፊው እና በደጋፊዎች ማህበር ላይ ያለመታየት፣ ብሔርን እየጠሩ አሰልጣኝ እና ተጫዋች መሳደብ፣ የፀጥታ አካላት የተሰጣቸውን ኃላፊነት ከመወጣት ይልቅ ለከተማቸው ክለብ አልያም ለሚደግፉት ክለብ መወገን፣ የሚዲያ ተ

በተመድ የአሜሪካ ቋሚ መልዕክተኛ መንግሥት ለሕዝብ ፍላጎት ምላሽ እንዲሰጥ ጠየቁ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የአሜሪካ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ኒኪ ሐሌ ሰኞ ጥቅምት 13 ቀን 2010 ባደረጉት ቆይታ፣ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መነጋገራቸው ታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ ከሪፖርተር ለቀረበለት ጥያቄ በሰጠው ምላሽ፣ አምባሳደር ሐሌ ሕዝብ በሰላማዊ መንገድ የሚሰማውን መግለጽ፣ መንግሥትም ለሕዝብ ፍላጎት ምላሽ መስጠት እንዳለበት መጠየቃቸውን አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም በኢትዮጵያ ሁሉንም አሳታፊ የሆነ የፖለቲካ ምኅዳር እንዲፈጠርና ገንቢ ውይይቶች እንዲካሄዱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር መነጋገራቸው ተገልጿል፡፡ አምባሳደሯ የወጣቶች ድምፅ እንዲሰማ፣ ወጣቶች መጪውን ጊዜ ብሩህ ለማድረግ ሚና እንዳላቸው ጠቁመው የአፍሪካ መሪዎችም የዜጎቻቸውን መብቶች ማክበር እንዳለባቸው ማሳሰባቸው ታውቋል፡፡ አምባሳደሯ በትዊተር አካውንታቸው ላይ እንደገለጹት፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ጋር በነበራቸው ቆይታ ስለኢትዮጵያ፣ ኢጋድና ደቡብ ሱዳን፣ እንዲሁም በኮንጎ ስላሉ ወቅታዊ ጉዳዮች መወያየታቸውን ጽፈዋል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቀጣይነት ባለው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት፣ በሰላምና በመረጋጋት ላይ መነጋገራቸውን የአሜሪካ ኤምባሲ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ቀረቤታ እንዳላቸው የሚነገርላቸው ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ ካደረጉት ጉብኝት አንድ ሳምንት በኋላ የመጣው የአምባሳደሯ ጉብኝት፣ በአኅጉራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጓል፡፡ ከዚህ ቀደም ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ያገኙት ሴናተር ኢንሆፍ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚታየው የፖለቲካ ውጥረት ላይ መነጋገራቸው ይታወሳል፡፡ የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር ወደ ሥልጣን ከወጣ በኋላ በትልቅነቱ የ

ኢህአዴግ በህዝብ ያለውን ቅቡልነት፣ በህዝበ ውሳኔ እንዲያረጋግጥ ተጠየቀ

የሀገሪቱ የፖለቲካ ችግር ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሰ መምጣቱንና ለሀገሪቱ ቀጣይ ህልውናም አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን የጠቆመው የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፤ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በህዝብ ያለውን አመኔታና ቅቡልነት ህዝበ ውሳኔ በማካሄድ እንዲያረጋግጥ ጠይቋል፡፡  ፓርቲው በወቅታዊ የአቋም መግለጫው፣ የሀገሪቱን የፖለቲካ ችግሮች ከስር መሰረታቸው ሲገመግም መሰንበቱን ጠቁሞ፤ በ2007 ዓ.ም የተካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ተከትሎ አሸናፊነቱ የታወጀው ኢህአዴግ የመሰረተው መንግስት ላይ ውሎ ሳያድር ተቃውሞ ማየሉ፣ በሀገሪቱ ጤናማ ያልሆነ የፖለቲካ አካሄድ እንዳለ ያመላክታል ብሏል።  “በአሁኑ ወቅት ከሚታዩት ህዝባዊ ተቃውሞዎችና ግጭቶች አንጻር፣እንደ ሀገርና ህዝብ ህልውናችንን አስጠብቀን ለመሄድ አጠራጣሪ ሆኗል” ያለው ፓርቲው፤ ሁሉንም ወገኖች ያካተተ የብሄራዊ መግባባት መድረክም በአስቸኳይ መፈጠር እንዳለበት አሳስቧል፡፡   ከ2007 ምርጫ ማግስት ጀምሮ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተቀስቅሶ እስካሁን መብረድ ያልቻለውን ተቃውሞ በቅጡ መመርመር ያሻል የሚለው ኢራፓ፤ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት በመራጮቻቸው አመኔታ በሚያጡበት ወቅት ስለሚወሰድ እርምጃ የወጣውን አዋጅ 88/1989 ዓ.ም በመጥቀስም፡- መራጩ ህዝብ በአሁኑ ወቅት በኢህአዴግ ላይ ያለውን አመኔታ ለመለካት ህዝበ ውሣኔ በአስቸኳይ እንዲካሄድ ጠይቋል፡፡ ፓርቲው ይህን ጥያቄውንም አግባብ ላለው አካል ያለመታከት እንደሚያቀርብ አስታውቋል፡፡ መንግስት ለፖለቲካ የጋራ ውይይት፣ለሃገራዊ መግባባትና ብሄራዊ እርቅ ራሱን እንዲያዘጋጅ የተለያዩ አካላት ምክር እንዲለግሱ የጠየቀው ፓርቲው፤ የኢህአዴግ አመራሮች ስልጣናቸውንና ሃላፊነታቸውን በገዛ ፍቃዳቸው በመልቀቅም ለለውጥ ተፅእኖ እየፈጠሩ መሆኑን በአድናቆት እን

St. George, Hawassa women’s teams in the buildup

Image
Photo St. George appeared impressed by the appointment of Selam Zeray to Ethiopian U-20 women’s national team head coach position after the management gave a green light for the signing of four players including former Lucy midfielder Tutu Belay to her second stint with the club. Knockout holders Hawassa Ketema is also in a signing spree following the parting of seven senior players. In high spirit to emerge strong title contender in the newly formed Women’s league season, St. George brings in four players to its squad. The renowned mid fielder Tutu Belay is back to St. George after a single unsuccessful season with Addis Ababa Ketema while Semira Kemal returned to football after four years absence following motherhood. Former Ethiopia NegedBank mid fielder Bezawit Tesfaye and defender Etaferahu Adrse are the other two players that joined St. George. “Selam is smart for signing those players for her team that does have experience and team spirit” suggested a former footballer. I

Mulualem to Hawassa while Mohammed joins Fasil

Image
Hawassa Ketema signed former renowned mid fielder Mulualem Regasa after two months trial while much travelled striker Mohammed Naser joined Fasil Ketema. Photo Though the 37 year-old former St. George, Sebeta Ketema and Ethiopia Medin playmaker had been far from Football for the past two seasons, Hawassa gave him a two months trial period in which he impressed the management and handed him a one year contract worth 500,000 Birr. Famous for his inch perfect long passes and vision both at St. George and Ethiopian national team, Mulualem’s return to premier league football took many by surprise taking into consideration his age and 21 years in league football. “When it comes to creative football I am sure he could perform by far better than the current active players and definitely to give an extra fire power to Hawassa. Cap in hand for Wubetu Abate’s decision” remarked a former player. “It doesn’t show Mulualem’s extraordinary talent but rather a classic showcase about the shockin

Chester physio helps to change bed rest culture in Ethiopia

Image
When senior physiotherapist Nicola Jarman of  Chester  travelled to Ethiopia earlier this year she had no idea how challenging, yet inspiring and heart-warming it would be. Having been picked as one of two physios to represent the North West Orthopaedic Trauma Alliance for Africa (NOTAA) she arrived in Hawassa, via Istanbul and Addis Ababa, filled with enthusiasm and excitement. Nicola joined forces with Laura Knowles from St Helens and Knowsley NHS Trust and Rebekah Laurenson from Perth, Australia, as a specialist team within a nine-strong specialist orthopaedic team sent to Hawassa Hospital to share best practice and ideas. Nicola, who has worked at the  Countess of Chester Hospital  for four years, said: “At first nobody working at the hospital really knew what the role of a physiotherapist should be. They would tell patients to stay in bed and just rest after surgery because they hadn’t been taught when it was best to get people moving again.” Nicola tends to a patie

Hawassa Industrial Park named best manufacturing project

Image
The Hawassa Industrial Park is Enamed the best manufacturing project in Africa by the Engineering News Record (ENR) Best Projects 2017. Ethiopian Investment Commission Public Relation Director, Mekonnen Hailu, told WMC that the recognition will be used to replicate the success in other parks in the country. “This is, of course, a great success for the country,” he said.  Some 20 leading global textile companies from America, China, India, SriLanka have been operating the park along the local and small and medium manufacturing industries.  The park located in south region of Ethiopian is expected to create 60,000 jobs, when it goes fully operational and generate income of 1 bln dollars from export.  Chinse CCECC Ethiopia Construction oversaw the project, while Beijing Shougang International Engineering Technology Co. served as the lead design firm which ensured that the facility complies with a zero-emission standard, resulting in 90% of water being recycled. More than 2

Hawassa City planning to create public bike network similar to Antwerp’s red bikes

Image
The Hawassa delegation in Antwerp ( Foto: Gregory Van Gansen) The  Ethiopian  city of  Hawassa  is currently growing at an incredibly fast pace, according to the city’s vice-mayor Tamiru Tafe Hurisso. After three years, the city plans to become East Africa’s Number One City in terms of everyday life comfort, tourism and infrastructure. Durable mobility is one important aspect of this endeavor. Therefore, the idea to create a  public bike network  in Hawassa inspired by the  Velo-Antwerpen bike system was at the center of the discussions on the 13th of October 2017 between Mr Tamiru and representatives from Hawassa University  on the one part and Antwerp city representatives on the other part. While the bike culture was very vivid a few decades ago in Hawassa, it has now largely been replaced by cars and tuk-tuk, and the city administration wants to reverse that. Several common points between Hawassa and Antwerp will facilitate experience-sharing: about the same populat

ማህበሩ ከራሱ አልፎ ሌሎችንም እየጠቀመ ነው

ከውቢቷ ሃዋሳ ገፀበረከቶች ዋናውና አንደኛው የሃዋሳ ሐይቅ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ምክንያቱም ሐይቁ የከተማዋ ውበት፣የቱሪስት መስህብና ለብዙዎች ደግሞ የዕለት ገቢ ማግኛ መሆኑ ነው፡፡ በተለይ ደግሞ ለከተማዋ ወጣቶች በርካታ የሥራ ዕድሎችን ፈጥሯል፡፡ በሐይቁ ዙሪያ በማህበር በመደራጀት ለአገር ውስጥና ለውጭ ቱሪስቶች የጀልባ አገልግሎት ከሚሰጡ ማህበራት ውስጥ የሃዋሳ ፍቅር ሐይቅ የጀልባ መዝናኛ ሁለገብ ህብረት ሥራ ማህበር አንዱ ነው፡፡ ማህበሩ ጎዳና ላይ ወድቀው የነበሩ ታዳጊዎችን በማንሳትና አባል በማድረግ ሥራ እንዲሰሩና ራሳቸውን እንዲችሉ ብሎም ትምህርታቸውን እንዲማሩ በማድረግ አርአያነት ያለው ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል፡፡ ታዳጊ አዳነ ከበደ ወላጆቹን በሞት አጥቷል፤ ከዘመዶቹ ጋር ባለመስማማቱ ከሚኖርበት አሩሲ ነገሌ ወደ ሃዋሳ በመምጣትም ያለፉትን ሁለት ዓመታት በጎዳና ላይ እንዳሳለፈ ይናገራል፡፡ በእነዚህ ጊዜያትም ፀሐይና ብርድ ሲፈራረቅበት እንደነበር ያስታውሳል፡፡ ነገር ግን የማህበሩ አባላት ከጎዳና ላይ አንስተው ካመጡት በኋላ በብዙ መንገድ ተጠቃሚ እንደሆነም ይገልፃል፡፡ወደ ማህበሩ ከመጣም ወዲህ ፑል ማጫወትና ሌሎች ሥራዎችንም ይሰራል፤ ማህበሩም ቁርስ፣ ምሳና እራት እንዲሁም ማደሪያውን እገዛ እንደሚያደርግለት ገልጾ በቀጣዩ ዓመትም ትምህርት ለመማር ማሰቡን ይናገራል፡፡ ወጣት አብነት እርዳቸው የ 12  ዓመት ታዳጊ እያለ ከሲዳማ ለኩ ከተባለች ቦታ ከቤተሰቡ ጋር ባለመግባባቱ ወደሃዋሳ እንደመጣ ያስረዳል፡፡ ልክ እንደ ታዳጊ አዳነ ሁሉ በጎዳና ህይወት ማሳለፉን ይገልጻል፡፡ ጎዳና ላይ በቆየባቸው ዓመታትም ለበርካታ ችግሮች ተጋልጦ እንደነበር ያስታውሳል፡፡ ነገር ግን አሁን ወደ ማህበሩ ከተቀላቀለ በኋላ ቀደም ሲል የነበረው ህይወቱ መሻሻሉ

Ethiopia parliament speaker says 'disrespect' made him quit

Image
Photo The speaker of Ethiopia's lower house of parliament, who resigned last week, said Saturday that he quit because of "disrespect" of his ethnic group. Abadula Gemeda, a member of the Oromos, the country's largest ethnic group, announced last Sunday that he was stepping down after seven years as speaker of the House of People's Representatives. He is one of the highest-ranking government officials to resign since the Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front (EPRDF) coalition took power in 1991. A former army chief of staff, Abadula is also a founder of the Oromo People's Democratic Organisation (OPDO) C, which represents the Oromos within the EPRDF. Oromos led a wave of anti-government protests that began in late 2015 and were only quelled after more than 940 deaths and the imposition of a 10-month state of emergency, and distrust of the EPRDF still runs deep. In comments carried by the state-affiliated Oromia Broadcasting Net

ህፃናትን በበጉዲፈቻ ወደ ውጭ አገር መላክ የሚፈቅደው አንቀጽ ከኢትዮጵያ ቤተሰብ ሕግ እንዲሠረዝ ተወሰነ

የውጭ አገር ጉዲፈቻ የተፈጥሮ ቤተሰብ ፍቅርና እንክብካቤን ሙሉ በሙሉ የማይተካና ከዚህ ቀደም በጉዲፈቻ ወደ ውጭ አገራት የሄዱ ህፃናት ላይ የማንነት ቀውስ በማስከተሉ፣ ይህን አሠራር የሚፈቅደው የሕግ ድንጋጌ ከቤተሰብ ሕጉ እንዲሠረዝ መንግሥት ወሰነ። በዚህም መሠረት የቤተሰብ ሕጉ ላይ ማሻሻያ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ ዛሬ ለፓርላማ ቀርቦ ለዝርዝር እይታ ተመርቷል ። የውጭ ጉዲፈቻን በሚፈቅደው ሕግ አማካይነት ተጀምረው በፍርድ ቤት ሂደት ላይ የሚገኙ እንዲቀጥሉ ማሻሻያው ይፈቅዳል። በሌላ በኩል የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ የተለያዩ ማሻሻያዎችን አካቶ ለፓርላማ የቀረበ ሲሆን፣ ለእናቶች ከወሊድ በኋላ ይፈቀድ የነበረው የሁለት ወር ዕረፍት ሦስት ወር እንዲሆን፣ በድምሩ እናቶች ለቅድመና ድህረ ወሊድ የአራት ወር እረፍት እንዲያገኙ በረቂቅ ሕጉ ተካቶ ቀርቧል። ምንጭ

የኤድስ ወረርሽኝ ሥርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል

-    በየዓመቱ 21ሺ የሚሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ይያዛሉ፡፡ 60 በመቶ ያህሉ ሴቶች ናቸው -    ዓምና ብቻ 20 ሺ የሚጠጉ ሰዎች በበሽታው ህይወታቸውን ማጣታቸው ይገመታል  -    በአዲስ አበባ ብቻ በየዓመቱ 4ሺ243 አዳዲስ ሰዎች በኤችይቪ ይያዛሉ -    718ሺ500  ሰዎች ከቫይረሱ ጋር ይኖራሉ በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ኤድስ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ መሄዱና አገሪቱ በበሽታው ወረርሽኝ ውስጥ እንደምትገኝ ተጠቆመ፡፡ የፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ከበደ ወርቁ፣ ከትናንት በስቲያ፣ በባለድርሻ አካላት መካከል በተደረገው የምክክር ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፤ የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ በአሁኑ ወቅት 718ሺ500 የሚሆኑ ዜጎች ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ሲሆን መድኃኒቱን የሚወስዱት ግን ከ400 ሺ አይበልጡም፡፡ በቫይረሱ ከተያዙት ዜጎች መካከል 60 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው ተብሏል፡፡  በወሲብ ንግድ ሥራ ላይ ከተሰማሩት ሴቶች መካከል 25 በመቶ ያህሉ ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ እንደሚገኝ የገለፁት ዶ/ር ከበደ፤አራት በመቶ የሚሆኑት በአገር አቋራጭ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚሰሩ ሾፌሮች የቫይረሱ ተጠቂዎች እንደሆኑም ተናግረዋል፡፡ በየዓመቱ 21 ሺ አዳዲስ ሰዎች በቫይረሱ እንደሚያዙ የጠቆሙት ሚኒስትር ዴኤታው፤ከእነዚህ መካከል 60 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸውንና ከ15 እስከ 24 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር እንደሚይዙም ተናግረዋል፡፡ ለበሽታው ይሰጥ የነበረው ትኩረት በመቀዛቀዙ፣ ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ወገኖች የፀረ ኤችአይቪ መድሃኒት ተጠቃሚ ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ፣ከተወሰኑ አመታት በፊት ሲታይ የነበረው ከኤድስ ጋር የተያያዘው ህመምና ሞት በከፍተኛ ደረጃ በመቀነሱ ምክንያት፣ህብረ

Economic burden of malaria and predictors of cost variability to rural households in south-central Ethiopia

Abstract Background While recognizing the recent remarkable achievement in the global malaria reduction, the disease remains a challenge to the malaria endemic countries in Africa. Beyond the huge health consequence of malaria, policymakers need to be informed about the economic burden of the disease to the households. However, evidence on the economic burden of malaria in Ethiopia is scanty. The aims of this study were to estimate the economic burden of malaria episode and to identify predictors of cost variability to the rural households. Read more here

የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ተራዘመ

Image
ሰሞኑን የኣገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት  በኅዳር 2010 ዓ.ም. ይደረጋል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው አራተኛው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ባልታወቀ ምክንያት ተራዝሟል። ዝርዝር ወሬን ከሪፖርተር ጋዜጣ እነሆ፦ በኅዳር 2010 ዓ.ም. ይደረጋል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው አራተኛው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ባልታወቀ ምክንያት ተራዘመ፡፡ ለቆጠራው አስፈላጊ የሆኑ የሎጂስቲክ ግብዓቶችና አቅርቦቶች በአብዛኛው ወደ አገር ውስጥ ከገቡ በኋላ ቆጠራው መራዘሙ  ታውቋል፡፡ ከዚህ ቀደም ለቆጠራው ያስፈልጋሉ ተብለው የተገዙ 180 ሺሕ ዲጅታል ታብሌት ኮምፒዩተሮችና 126 ሺሕ ፓወር ባንኮች ግዥ መደነቃቀፎች ገጥሞት የነበረ ቢሆንም፣ አሁን አብዛኛዎቹ ወደ አገር ውስጥ መግባታቸው ታውቋል፡፡  የግዥ መጓተቱ ለቆጠራው መራዘም ምክንያት ሊሆን ይችላል ቢባልም፣ 665 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው ዕቃዎች ግን ባለፈው ሳምንት በአብዛኛው ወደ አገር ውስጥ ገብተዋል፡፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 103 መሠረት በየአሥር ዓመቱ መደረግ እንዳለበት የተደነገገው የሕዝብና የቤቶች ቆጠራ፣ ከድንጋጌው በተቃራኒ ለወራት መራዘሙ ታውቋል፡፡ ከዚህ ቀደም 1999 ዓ.ም. የተደረገው ሦስተኛ የሕዝብና የቤቶች ቆጠራ በሕገ መንግሥቱ ድንጋጌ መሠረት በ1997 ዓ.ም. መደረግ ቢኖርበትም፣ በጊዜው በነበረው ሦስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ምክንያት ለሁለት ዓመታት እንዲራዘም ተደርጎ ነበር፡፡ አራተኛውን የሕዝብና የቤቶች ቆጠራ መራዘም ቢኖርበት እንኳ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ እንዲደረግ የሚጠበቅ ቢሆንም፣ ይህ ቅድመ ሁኔታ ሳይሟላ እንዲራዘም ማድረግን የሕገ መንግሥት ኤክስፐርቶች ይተቻሉ፡፡ ሦስተኛው ቆጠራ በኅዳር 2000 ዓ.ም. የተደረገ ሲሆን፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 103 መሠረት በአሥረኛ ዓመቱ ኅዳር 201

የሻሼው ውሎ

በኦሮሚያ ክልል ስምንት ሰዎች ሞቱ Etiopia: nuove proteste in Oromia, almeno 8 morti e 30 feriti ረቡዕ ጥቅምት 1 ቀን 2010 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል በተደረጉ የተቃውሞ ሠልፎች የስምንት ሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ታወቀ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት በአምቦ፣ በዶዶላና ሻሸመኔ በተቀሰቀሰው ግጭት የሰው ሕይወት ጠፍቷል፡፡ ሻሸመኔ ከተማ በነበረው የተቃውሞ ሠልፍ የአምስት ሰዎች ሕይወት ሲጠፋ፣ በሦስት ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ቦኬ ወረዳ በነበረው ተቃውሞም ለሦስት ሰዎች ሕይወት መጥፋትና ለሦስት ሰዎች አካል ጉዳት መንስዔ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች ከ30 በላይ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል፡፡ ተቀውሞው ወደ ሌሎች አካባቢዎች እንዳይስፋፋና ባለበት እንዲቆም የክልሉ መንግሥት ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፣ በዚህ መሠረት የክልሉ ወጣቶችና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳስቧል፡፡ የፀጥታ አካላትም በወጣቱ ላይ አላስፈላጊ ዕርምጃ እንዳይወስዱ መልዕክት ማስተላለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የኦሕዴድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዓቢይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ለኦሮሞ ሕዝብ ጥቅም የቆሙ በማስመሰል ወጣቱን በማነሳሳት ሰላማዊ ሠልፍ የሚጠሩ አፍራሽ ኃይሎች እንዳሉ ገልጸው፣ እነዚህ ኃይሎች ግን የኦሮሞን ሕዝብ ስለማይወክሉ ጥንቃቄ እንዲደረግ ማሳሰባቸው ተገልጿል፡፡ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በአሁኑ ጊዜ በጀመረው ሥራ ሕዝብ እየደገፈው መሆኑን ገልጸው፣ የሕዝብን ጥቅም ከማይፈልጉ ኃይሎች ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረገ መሆኑን ማስታወቃቸው ተሰምቷል፡፡ በአምቦ ከተማ የነበረው ግጭት ዋነኛ መነሻ የአምቦ ውኃ ፋብሪካ ተነቅሎ ወደ ትግራይ ክልል ሊሄድ

የአፈ ጉባዔው ስንብት

Image
አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ በኢትዮጵያ ባልተለመደ ሁኔታ ሥልጣናቸውን በፈቃዳቸው ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን ይፋ ከተደረገ በኋላ በርካታ የአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የውጭ ከፍተኛ ዲፕሎማቶችና ሌሎችም የስንብት ሰላምታ ሰኞ መስከረም 29 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በፓርላማ ሲያቀርቡላቸው ተስተውሏል፡፡ አፈ ጉባዔ አባዱላ ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን ቅዳሜ መስከረም 27 ቀን 2010 ዓ.ም. ሪፖርተር በድረ ገጹ መዘገቡ የሚታወስ ሲሆን፣ በማግሥቱ እሑድ መስከረም 28 ቀን 2010 ዓ.ም. አመሻሽ ላይ ግን ራሳቸው አፈ ጉባዔው ለአገር ውስጥ ሚዲያዎች ይፋ አድርገዋል፡፡ ‹‹አሁን በደረስኩበት ደረጃ በዚህ ኃላፊነት ለመቀጠል የማያስችሉኝ ሁኔታዎች ስላሉና ፍላጎቱም ስለሌለኝ ለመልቀቅ ድርጅቴንና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን ጠይቄያለሁ፤›› ሲሉ አፈ ጉባዔው ተናግረዋል፡፡ በማግሥቱ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመናቸውን በጋራ ስብሰባ በጀመሩበት ወቅት፣ አፈ ጉባዔ አባዱላ ስብሰባውን በማስጀመር ሲመሩ ነበር፡፡ የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ከተጠናቀቀ በኋላ አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳን ከመድረክ በስተጀርባ የሚሰናበቱ የምክር ቤቱ አባላት፣ ለረጅም ዓመታት ላበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ ሲያመሠግኗቸው ተሰምቷል፡፡ የአገሪቱ የሃይማኖት አባቶች፣ የውጭ ዲፕሎማቶች፣ እንዲሁም ከፍተኛ ባለሥልጣናት ማለትም የብአዴን አመራሮችና የክልል ፕሬዚዳንቶች ሲሰናበቷቸው ተስተውሏል፡፡ አፈ ጉባኤው ለመልቀቅ ምክንያት የሆናቸውን ወደፊት እንደሚገልጹ ቢያስታውቁም፣ የተለያዩ መላምቶች እየተወሱ ነው፡፡ ከእነዚህም መካከል በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች መካከል የተከሰተው ግጭት ሊሆን ይችላል የሚሉ አሉ፡፡ በሌላ በኩል በቴሌቪዥን

የሃዋሳን ከተማ የመንገድ ላይ ፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮችን የተፈታተነው የሰሞኑ ዝናብ

Image
ከትናንትና ወዲያ ላይ በሃዋሳ ከተማ የጣለው ከባድ ዝናብ በተለይ በከተማዋ መናህርያ ሰፈር ኣከባቢ ያስከተለው የጎርፍ መጥለጥለቅ የኣከባቢውን የትራፊክ ፍልሰት ለሰዓታት ኣስቸጋሪ ኣድርጎ ነበር። ክስተቱ ለመሰል የጎርፍ ኣደጋዎች ከተማይቱ ምን ያህል ዝግጁ እንደሆነች እንድታስብ ያደረግ ነው። ሁሉም ፎቶዎች ከ ፍሰሃ ቦንጃ ፌስቡክ ገጽ ላይ የተወሰዱ ናቸው

የኢትዮጵያ ካርታ ስራ ኤጀንሲ የሰራውን የሲዳማዋ በንሳን ጨምሮ የአስር ከተሞችን ካርታ አስረከበ

Image
ሀዋሳ መስከረም 29/2010 የኢትየዮጵያ ካርታ ስራ ኤጀንሲ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች  ክልል ለሚገኙ 10 መካከለኛ ከተሞች ካርታ ሰርቶ አስረከበ፡፡ ኤጀንሲው ካርታውን ያስረከበው ትናንት በሀዋሳ ከተማ ለክልሉ ከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ነው፡፡ ርክክቡ የተካሄደው ለአስሩ ከተሞች  የቅየሳ፣ የጥራት ቁጥጥር፣ የመስመርና ሌሎች ጉዳዮችን ማሳያ በማካተት ካርታ ለመስራት መጋቢት 2008 ዓ.ም ከክልሉ ጋር በተፈጸመው ውል መሰረት መሆኑን በኤጀንሲው የፕላንና ፕሮጀክት ዝግጅትና ግምገማ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈሪ ዋቅቶላ ገልጸዋል፡፡ የካርታው ስራ 179 ስኩዌር ኪሎ ሜትር የሸፈነ ሲሆን ከ14 ሚሊየን በላይ ብር ወጪ ተደርጎበታል ዳይሬክተሩ እንዳመለከቱት፡፡  የክልሉ ከተማና ቤቶች ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ይልማ ሱንታ በርክክቡ ወቅት እንደገለጹት ካርታው ለከተሞች   እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው፡፡ ካርታው የተሰራላቸው ከተሞች አለታ ወንዶ፣ ሺንሺቾ፣ ዱራሜ፣ አረካ፣ ለኩ፣ ዳዬ በንሳ፣ ሀደሮ፣ ሳውላ፣ ተርጫና ይርጋጨፌ ናቸው ፡፡ ምንጭ፦ ኢዜኣ

በደቡብ ክልል የእንሰት አጠውልግ በሽታን የመከላከል ሥራ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተጠቆመ

ዲላ መስከረም 26/2010 በደቡብ ክልል የእንሰት አጠውልግ በሽታን ትኩረት ሰጥቶ መከላከል ካልተቻለ ሰብሉ ከምርት ውጭ የሚሆንበት ደረጃ ሊከሰት እንደሚችል የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አሳሳበ። ኢንስቲትዩት በተቀናጀ የእንሰት አጠውልግ በሽታ ቁጥጥርና መከላከያ ዘዴዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ትላንት በዲላ ከተማ አካሂዷል፡፡ በኢኒስቲትዩቱ የሰብል ምርምር ዳይሬክተር ዶክተር አግደው በቀለ እንደገለፁት፣ በክልሉ ከደቡብ ኦሞ፣ ቤንች ማጂና ሰገን ሕዝቦች ዞኖች ከሚገኙ የተወሰኑ አካባቢዎች በስተቀር ሁሉም ዞኖች እንሰት አብቃዮች ናቸው ፡፡ ሰብሉ በሚበቅልበት ሁሉም አካባቢዎች የእንሰት አጠውልግ በሽታ ወቅት ጠብቆ እየተቀሰቀሰ በሰብሉ ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑንን ተናግረዋል። በእዚህም በሽታው ከማሳ ወደ ማሳ እየተስፋፋ መምጣቱንና ክስተቱ በስፋት በሚታይባቸው አካባቢዎች ሰብሉ ሙሉ ለሙሉ ከምርት ውጭ የሆኑባቸው ማሳዎች እየተፈጠሩ መምጣታቸውን ጠቁመዋል ። ይህም የእንሰት ተክል ቀስ በቀስ ከምርት ሂደት እየወጣና የአርሶአደሩም ተጠቃሚነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ እንዲመጣ ማድረጉን  አስረድተዋል፡፡ ዶክተር አግደው እንዳሉት፣ በበሽታው መንሰኤና መከላከያ ዜዴዎች ላይ ሕብረተሰቡ ያለው ግንዛቤ አነስተኛ ከመሆኑ ባለፈ ተክሉ ምርታማ እንዲሆን እንደ ሌሎች ሰብሎች ብዙ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራበት አይደለም። በሽታውን በመከላከል አርሶአደሩ ከእንሰት ማግኘት ያለበትን ጥቅም ለማረጋገጥ ባለድርሻ አካላት ከሌሎች ሰብሎች እኩል ለእንሰት ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ አስገንዝበዋል። "ለእዚህም በየደረጃው የሚገኝ አመራርን ጨምሮ ባለድርሻ አካላትና አርሶአደሩን በማንቀሳቀስ የተቀናጀ የመከላከል ሥራ ሊሰራ ይገባል" ብለዋል ። በመድ

አቶ አባዱላ ገመዳ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አስመልክቶ የሰጡት ሙሉ መግለጫ

Image
በጋዜጣዉ ሪፓርተር ባለፉት ሁለት ቀናት በተለይ በማህበራዊ ድረ ገጾችና በተለያዩ ሚዲያዎች የመልቀቂያ ጥያቄዬን የሚመለከቱ ዜናዎች ሲወጡ ተስተውለዋል፡፡ ይህንን በሚመለከት እስካሁን ያለውን ሁኔታ በአጭሩ መግለጽ ስላስፈለገ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሆኜ ተመርጫለሁ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ በመሆንም እያገለገልኩና ሳገለግልም ቆይቻለሁ፡፡ አሁን በደረስኩበት ደረጃ በዚህ ኃላፊነት ለመቀጠል የማያስችሉኝ ሁኔታዎች ስላሉና ፍላ ጎ ቱም ስለሌለኝ ለመልቀቅ ድርጅቴንና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን ጠይቄያለሁ፡፡ ድርጅቴና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁኔታውን አይተው ሕጋዊ መስመሩን ተከትሎ ጥያቄዬ ተገቢውን ምላሽ ያገኛል፡፡ ጥያቄዬ ተገቢውን ምላሽ ሲያገኝ የምክር ቤት አፈ ጉባዔነቴን ለመልቀቅ የፈለግኩባቸውን ምክንያቶች በዝርዝር አስረዳለሁ፡፡ እስከዛ ድረስ ግን እንደማንኛውም የሕዝብ ኃላፊነት የምክር ቤት ሥራዬን እቀጥላለሁ፡፡ ባጭር ጊዜም ምላሽ አግኝቼ ጥያቄዬ የተሳካ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡ ጥያቄዬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔነት የመልቀቅ ቢሆንም፣ የመረጠኝን ሕዝብና ያስመረጠኝን ድርጅት ስለማከብር በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነቴ እቀጥላለሁ፡፡ ከዛ ውጪም ለሕዝብ ይጠቅማል በምላቸው ሥራዎች ባለኝ ጊዜ ተሰማርቼ የማገለግል ይሆናል፡፡ ይሄው እንዲታወቅና ከዚህ ውጪ ያለው ነገር ወደፊት ጥያቄዎቹ ምላሽ ሲያገኙ በዝርዝር የሚቀርቡ መሆኑን ለመግለጽ እወዳለሁ አመሰግናለሁ፡፡

የብር የመግዛት አቅም በ15 በመቶ እንዲቀንስ ተወሰነ

Image
በጋዜጣዉ ሪፓርተር ከጥቅምት 1 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ የብር የመግዛት አቅም በ15 በመቶ እንደሚቀንስ የብሔራዊ ባንክ ገለጸ፡፡ ይህ ማለት አንድ ዶላር አሁን ካለበት 23 ብር ላይ የ3.45 ብር ጭማሪ ያሳያል፤ በዚህም ምክንያት ባንኮች ባላቸው የውጭ ምንዛሪ ክምችት ላይ 15 በመቶ የምንዛሪ ትርፍ ሊያገኙ የሚችሉ ቢሆንም፣ በንፋስ አመጣሽ (Wind Fall) ታክስ አዋጅ መሠረት 75 በመቶውን የምንዛሪ ትርፍ ለመንግሥት ያስረክባሉ፡፡ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) የብር የመግዛት አቅም በጣም የተጋነነ እደሆነና መጠኑ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግበት በተደጋጋሚ ምክረ ሐሳቦችን ሲያቀርብ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ተቋሙ ይህንን ምክረ ሐሳብ ለማቅረብ ምክንያት የሆነው ዋነኛው ጉዳይ የአገሪቱን የኤክስፖርት ገበያ ዘርፍ በእጅጉ የሚያበረታታ እንደሆነ ስላመነበት ነው፡፡ ይሁን እንጂ በተቃራኒው የአገሪቱ የተከማቸ የውጭ ብድር መጠን በ15 በመቶ ጭማሪ ያመጣል፤ እንዲሁም በአገር ውስጥ የዋጋ ግሽበት ሊቀሰቅስ እንደሚችል ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ፡፡ ትናንት ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሸመ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስብሰባ ላይ ባደ ረ ጉት ንግግር የኤክስፖርት ዘርፉን ለማበረታታት የብር የመግዛት አቅምና የምንዛሪ ተመን ላይ ማሻሻያ እደሚደረግ ገልጸው ነበር፡፡

Sidamic music# Adugna duumo

Image