Posts

Showing posts from November, 2016

Sidama Coffee

Image
SCFCU was founded in 2001 and represents 51 cooperatives and more than 76,000 small-scale farmer families. photo Coffees produced by SCFCU member cooperatives are shade grown in low densities under the canopies of indigenous trees and enset (false banana), a staple food crop for Sidama families. The Sidama region stretches across the rugged mountains of Bensa to the valleys of Dale and Aleta Wendo – which provide a range of quality profiles that exemplify this wealth of production landscapes. Sidama washed coffees show pronounced acidity, fruit flavors varying from red fruits to blueberry and sweet organic to tangy lemon aromas and flavors, medium body and a bitter cocoa finish. In Sidama regions of higher altitudes – often called “Yirgacheffe type” coffees – the coffee shows the characteristic and delicate flavors of bergamot and lemon zest. Sidamo natural (dry) process provides a quality profile with candied strawberry or blueberry fruit flavors, low acidity and rich

በእሳት አደጋ ከሁለት ልጆቹ ጋር ህይወቱ ያለፈው የሀዋሳ ከተማው ግብ ጠባቂ ክብረአብ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

Image
  ( ኤፍ.ቢ.ሲ ) በእሳት አደጋ ከሁለት ልጆቹ ጋር ህይወቱ በአሳዛኝ ሁኔታ ያለፈው የሀዋሳ ከተማው ክለብ ግብ ጠባቂ ክብረአብ ዳዊት የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ ተፈፀመ።  የተጫዋቹ የቀብር ስነ ስርዓት በሃዋሳ ቅዱስ ስላሴ ቤተክርስቲያን ነው የተፈፀመው። ከትናንት በስቲያ ሌሊት በመኖሪያ ቤቱ በተነሳ የእሳት አደጋ ክብረአብ እና የሶስት አመት ሴት እና የወራት እድሜ ያለው ወንድ ልጁ በተኙበት በእሳት ቃጠሎው ህይወታቸው አልፏል። በአካባቢው የተቃጠለው የክብረአብ መኖሪያ ቤት ብቻ እንደሆነና ፖሊስ የአደጋውን መንስኤ በማጣራት ላይ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ክብረአብ ዳዊት በሀዋሳ ከተማ ከ2007 ጀምሮ በተጠባባቂ ግብ ጠባቂነት እየተጫወተ የነበረ ሲሆን በ2007 በማርያኖ ባሬቶ በሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ተካትቶ ሱዳንን በገጠመው ቡድን ቋሚ ተሰላፊ ነበር።

ኢዴፓ አንድ ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲ እንዲፈጠር ጠየቀ

 አዴፓ በሃገሪቱ አንድ ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲ እንዲፈጠር ለተቃዋሚዎች፣ ለምሁራንና ለህዝቡ ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን በሚቀጥሉት 6 ወራት ይህን ውጥን እውን ለማድረግ በትጋት እንደሚሰራም አስታውቋል፡፡  ‹‹ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲ መፍጠር የወቅቱ ቀዳሚና አንገብጋቢ ጥያቄ ነው›› በሚል ፓርቲው ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ ኢዴፓ የራሱን ጠቅላላ ጉባኤ ለማዘጋጀት ኮሚቴ አቋቁሞ እየተንቀሣቀሰ መሆኑን በመግለፅ ህዝቡ ድጋፉን እንዲሰጠው ጠይቋል፡፡ ‹‹ህዝቡ ባልተደራጀና ባልተቀናጀ ሁኔታ በሃይልና በነውጥ ጭምር እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ የሚፈለገውን ለውጥ ሊያመጣ አይችልም›› ያለው ፓርቲው፤ ከዚህ ስጋት በመነሣት ኢዴፓ  ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ምሁራን የህዝቡን ትግል በአግባቡ የሚመራ ጠንካራ ፓርቲ ለመፍጠር ተግተው መስራት አለባቸው ብሏል፡፡  ቀጣዮቹን 6 ወራት በመጠቀምም ፓርቲው ተጠናክሮ ሊመጣ የሚያስችለውን ጥረት ሁሉ እያደረገ መሆኑን በመግለፅ፤ የጉዳዩ ባለቤት የሆነው ህዝብ፣ መንግስትና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ድጋፍ እንዲያደርጉለት ጠይቋል፡፡  መንግስት አንድ ጠንካራ ፓርቲ እንዲፈጠር ተገቢውን ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል ያለው ኢዴፓ፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጣዊ ድክመታቸውን በሃቅ በመገምገምና፣ ራሳቸውን በጥራት በማጠናከር፣ ከእርስ በእርስ መጠላለፍና መነቋቆር ወጥተው አንድ መሆን አለባቸው ብሏል፡፡ ‹‹ኢዴፓ በዚህ አጀንዳ እውን መሆን የሚሠጠው ትኩረት ከፍተኛ ነው›› ያለው መግለጫው፤ የፓርቲን ደንብና መመሪያ እንዲሁም ፕሮግራም ከማሻሻል ጀምሮ የፓርቲውን ስያሜ እስከመቀየርና የተናጥል ህልውናውን እስከ ማክሰም የሚደርስ እርምጃ ለመውሠድ ዝግጁ መሆኑን ጠቁሟል፡፡ ይህን የሚያደርገውም አንድ ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲ በመፍጠር መሆኑን የጠቀሰው ኢዴፓ፤ የሃገሪቱ ምሁራንም ዳር ቆመው ከመታዘብና

Isolation, identification and characterization of yeast species from coffee waste collected from Sidama and Gedio zone

Image
  ABSTRACT Coffee waste represents the most abundant waste in Ethiopia, this study aims to isolate, identify and characterize yeast from coffee waste in order to utilize in the biotechnological process. 25 merged coffee waste samples were collected from Sidama and Gedio zone. Yeast strain was cultured on yeast peptone dextrose and Biolog universal yeast agar media. Pure yeast cells were suspended in sterile water at 49+ turbidity, 100 µ L and transferred into 96 wells of the biolog yeast micro Plate and incubated at 26°C for 24 to 72 h and read by the Micro Station Reader at a single wavelength of 590 nm, results were recorded and processed for identification by micro log3 software ver. 4.20.05. Biolog microstation  acceptable  result  ≥ 75% Probability and  ≥ 0.5 similarity index value identified 5 yeast species, Hanseiaspora valbyensis, (100%PROB,0.707SIM,), Hyphopichia burtonii A (98%PROB,0.060SIM), Rhodotorula hylophila (98%PROB, 0.060SIM), Rhodotrula aurantiaca A (100% PRO

አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት ABYSSINICA DICTIONARY ሲዳማን ስበይነው

Image
ምንጭ፦http://dictionary.abyssinica.com/%E1%88%B2%E1%8B%B3%E1%88%9B