ከኦሮሚያ ቦረና ዞን የሚዋሰኑ የሲዳማ ቀበሌዎች ከኣቻዎቻቸው ጋር የጋራ ምክር ቤት ማቋቋማቸው ተሰማ

በደቡብና ኦሮሚያ ክልል የወረዳ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን በጋራ ለመጠበቅ ተስማሙከኦሮሚያ ቦረና ዞን የሚዋሰኑ የሲዳማ ቀበሌዎች ከኣቻዎቻቸው ጋር የጋራ ምክር ቤት ማቋቋማቸው ተሰማ። የጋራ ምክር ቤት ማቋቋም ያስፈለገው ኣልፎ ኣልፎ በኣጎራባች ቀበሌያት የሚከሰቱትን ግጭቶች ለማስቀረት ታስቦ  መሆኑ ታውቋል።
ዝርዝር ወሬው የኢዚኣ ነው።

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር