የምርጫ ዘመቻና የመድረክ ወቀሳ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ ባጭሩ) በቅርቡ በሚደረገዉ ምርጫ የሚወዳደሩ ዕጩዎቹና ምርጫዉን የሚያስፈፅሙ አባላቱ በየአካባቢዉ እየታሰሩ፤ እየተደበደቡና እየተንገላቱ ነዉ በማለት ወቀሰ። የመድረክ ባለሥልጣናት ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት አባላቶቻቸዉን የሚያስሩ፤ የሚደበድቡና የሚያንገላቱት የየአካባቢዉ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ፖሊሶች ናቸዉ። በደሉን ለማስቆም ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሁነኛ እርምጃ እንዲወስድ ባለሥልጣናቱ ጠይቀዋል።መድረክ ለምርጫዉ ያዘጋጀዉን የመወዳደሪያ ማንፌስቶም ይፋ አድርጓል።
Read more

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር