መድረክ በሃድያ ዞን ሁለት ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ

 መድረክ በሃድያ ዞን ሁለት ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደየኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፓርቲ በሃድያ ዞን ሁለት ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ።
ፓርቲው ትናንት እና ዛሬ ሰለማዊ ሰልፉን ያካሄደው በሆሳእና ከተማ እና በምስራቅ ባዳዋቾ ሾኔ ከተሞች ነው።
የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ በሁለቱ ከተሞች በተካሄደው ሰልፍ የፓርቲው አመራሮች፣ አባላት እና ደጋፊዎች ተገኝተዋል።
ሊቀመንበሩ ሰልፉ በፀጥታ ኃይሎች ትብብር ያለምንም ችግር መከናወኑን ተናግረዋል።
Read more: ኤፍ.ቢ.ሲ

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር