ጥቂት ስለ ኣዲሱ የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ድረገጽ

በዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል የተሰራው ኣዲሱ የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ድረገጽ በከተማዋ ሁለ_ገብ ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ የስራ እንቅስቃሴዎች ላይ ወቅታዊ መረጃን ለመስጠት ከማስቻሉ በላይ፤ በከተማዋ ያሉትን የኢንቨስትመንት ኣማራጮች ለማስተዋወቅ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው።


የከተማዋ ኣስተዳደር ይህንን በመገንዘብ ከዚህ በፊት ከነበረው የኣስተዳደሩ ድረገጽ በብዙ መልኩ የተሻለ ድረገጽ በዚህ በፈሬንጆቹ ኣዲስ ኣመት (2015) ማስጀመሩ የሚያስመሰግነው ሲሆን፤ በተለይ በእንግሊዥኛ ገጹ ላይ የሚታየውን የሀሳብ ድግግሞሽ እና የኣጻጻፍ ግድፍቶች ቢያስተካክል በኣለም ኣቀፍ ደረጃ ከተማዋን በተመለከተ መረጃ ፈላጊዎች ተገብውን እና ወቅታዊ መረጃ እንድያገኙ ያስችላል።

ድረገጹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር