በዚህ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ሲዳማ ቡና ወደ ኣዲስ ኣበባ ተጉዞ ንግድ ባንክን ይገጥማል


ፎቶ ከ soccerethiopia.net

በአስደናቂ ጉዞ ላይ ያለው ሲዳማ ቡና በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ወደ ኣዲስ ኣበባ ተጉዞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ይገጥማል። ሁለቱ ክለቦች በምመጣው እሁድ ከቀኑ ኣስር ሰዓት ላይ በኣበበ ቢቂላ ስታዲዬም ውድድራቸውን እንደሚያደርጉ ታውቋል።


የሲዳማ ቡና ባለፈው ሳምንት ይርጋለም ከተማ ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ኣስተናገደው 1-0 አሸንፎ ያሸነፈ ሲሆን፤ የሲዳማ ቡናን የድል ግብ ያስቆጠረው ኬንያዊው አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳ መሆኑ ይታወሳል፡፡

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር