Posts

Showing posts from December, 2014

Dozens of migrants drown in shipwreck off Red Sea

Dozens of migrants drown in shipwreck off Red Sea

የውጭ ቦንድ ሽያጩና ሥጋቶቹ

Image
እ.ኤ.አ. በ2012 መጨረሻ አቅራቢያ፣ ሊበርታድ የተባለችውና ንብረትነቷ የአርጀንቲና ባሕር ኃይል የሆነችው ወታደራዊ ማሠልጠኛ መርከብ በዓለም አቀፍ የሕግ አስከባሪ አካል በቁጥጥር ሥር የዋለችው፣ በጋና ቴማ ወደብ አቅራቢያ ሲሆን በዚያ ለሁለት ወራት ከሁለት ሳምንት እንድትቆይ ተገዳለች፡፡ ከዚህች መርከብ ባሻገር ንብርትነቱ የአርጀንቲና የሆነው ፕሬዚዳንታዊ አውሮፕላንም ሲበር ከነበረበት አገር ተይዞ በቁጥጥር ሥር ለመዋል በቅቷል፡፡ በዚህ አላበቃም፡፡ በአሜሪካው ፌዴራል ሪዘርቮ ባንክ የሚከማቸው የአርንቲና ማዕከላዊ ባንክ ተቀማጭ እንዳይንቀሳቀስ ከመደረጉ በላይ እንዲወረስ መደረጉ የሚታወስ የቅርብ ጊዜ ክስተት ነው፡፡    አርጀንቲናውያን ከጥቂት ሰዎች በተበደሩት ገንዘብ ሳቢያ ዕዳ አለባቸው እንበል፡፡ እውነታው ይሄው ነው፡፡ መሠረቱ በአሜሪካ ሆነ መቀመጫውን ኬመን ደሴት ያደረገውና ከአሜሪካ ውጭ በመንቀሳቀስ፣ የተለያዩ ፈንዶችን በማስተዳደር ከሚታወቀው ኤንኤምኤል ካፒታል ከተባለው ኮርፖሬሽን ጋር በተፈጠረ ቅራኔ ሳቢያ ነበር ንብረቶቹ የታገዱት፡፡ የኒውዮርክ ፍርድ ቤት በፍትሐብሔር ክስን ባስቻለበት ወቅት፣ ኤንኤምኤል ኮርፖሬሽን በአርጀንቲና ያለኝ ከ800 ሚሊዮን ዶላር በላይ ዕዳ ይከፈለኝ ሲል ጠይቋል፡፡    አርጀንቲና እ.ኤ.አ በ2001 በነበረባት የ82 ቢሊዮን ዶላር የብድር ቃልኪዳን ሰንድ (ሶቨሪን ቦንድ) ዕዳ በወቅቱ ለመክፈል አልቻለችም ነበር፡፡ እ.ኤ.አ. ከ1989 እስከ 2000 ድረስ በዘለቀውና አርጀንቲናን በመታው የፋይናንስ ቀውስ ሳቢያ፣ አገሪቱ ያለባትን የብድር ዕዳ ለመክፈል ሳትችል መቅረቷ፣ የአገሪቱን የቦንድ ሰርቲፊኬት የገዙ የውጭ ኢንቨስተሮችን ድንጋጤ ውስጥ የከተተ ክስተት ነበር፡፡ አርጀንቲና ዕዳዋን ለመክፈል አለመቻሏ ብቸኛ አገ

ጡማኖ እና ፋቂሳ

Image
ቴላሞ የጡማኖ  መታሰቢያ sidma tomano memoraial የጡማኖ መካነ መቃብር እና የሃገር ሽማግሌው አቶ ሲዳሞ ቢረጋ ከለኩ ከተማ በስምንት ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ የሚገኘው ቴላሞ ነው፤ ቴላሞ የሲዳማ አድባር ነው ሲሉ የሃገር ሽማግሌዎቹ ይገልጻሉ፡፡ አረንጓዴ ምድር ምን ማለት እንደሆነ በቴላሞ ቅጥር ግቢ ያሉት ሃገር በቀል ግዙፍ የዛፍ ዝርያዎች ለትውልድ የቆሙ ማስረጃዎች ናቸው፡፡ መልከአ-ምድራዊ ውበቱ ይማርካል፤ ከደኑ መሃል በአጥር የተከበበ አንድ ቅጥር አለ፤ በዚህ ቅጥር ውስጥ የሲዳማ ነገድ አባት የሆነው የጡማኖ መቃብር ይገኛል፡፡ በስፍራው በየእጽዋቱ ስር የአረብኛ ጽሁፍ ያለባቸው ድንጋዮች ይገኛሉ፤ እንደ አካባቢው ሽማግሌዎች ገለጻ እነዚህ የአረብኛ ጽሁፍ ያለባቸው ድንጋዮች መቃብሮች ናቸው፡፡ ሲዳሞ ቢራጋ የሃገር ሽማግሌ ናቸው፤ በየግዜው ለተለያየ ጉዳይ ወደ ቴላሞ ይመጣሉ፤ ይህንን ስናጠናቅር በስፍራው ያገኘናቸውም ለተመሳሳይ ዓላማ በቴላሞ ውብ ቅጥር ግቢ ለውይይት አረፍ እንዳሉ ነው፡፡ የሲዳማ የሃገር ሽማግሌዎች የሚለብሱትን ባህላዊ አለባበስ የለበሱት አቶ ሲዳሞ ቢራጋ ስፍራውን በሚመለከት አንዳንድ ጥያቄዎችን ስናቀርብላቸው በማራኪ አተራረክ ለዛ መልሰውልናል…መነሻችን ደግሞ ቴላሞ ምንድን ነው የሚል ነበር አቶ ሲዳሞ በተረጋጋ ሁኔታ ረጃጅም የቅጥሩ ዛፎች ላይ አይናቸውን ተክለው አብራሩልን….   ይሄ ቦታ ቴላሞ ይባላል፤ ጡማኖ የሲዳማ አባት ነው፤ እዚህ ነው የተቀበረው፤ ቦታው ብዙ ዓመቱ ነው….ማን ይቆጥረዋል ብዙ ነው፤ እዚህ የወለደ ሰው አሁን አስራ ስድስት ትውልድ ሆኗል፡፡ የቅጥሩን ዙሪያ ገባ በዓይናቸው ቃኘት አድርገው መልሰው ወደ ሽማግሌዎቹ በመመልከት የቴላሞን አካባቢ ሁለንተናዊ እሴት በወፍ በረር መተረኩን ቀጥለዋ

በብራዚል የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ኢትዮጵያ የቡና ገበያውን ለመምራት መዘጋጀቷ እየተነገረ ነው፤ ለመሆኑ የቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ምን ታስቧል?

Image
በዓለም ላይ ከፍተኛውን ቡና በምታቀርበው ብራዚል የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ኢትዮጵያ የቡና ገበያውን ለመምራት መዘጋጀቷ እየተነገረ ነው። ለዚሁም የኣገሪቱ መንግስት እና ቡና ላኪዎች ከኣጋጣሚው ተጠቃሚ ለመሆኑ በመስራት ላይ መሆናቸው ታውቋል። ለመሆኑ የቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ምን ታስቧል?  የኣገሪቷን የቡና ኣቅርቦት ለማሳደግ በመሰራት ላይ መሆኑን በተመለከተ የቀረበ ዘጋባ፦ በዓለም ላይ ከፍተኛውን ቡና በምታቀርበው ብራዚል የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ኢትዮጵያ የቡና ገበያውን ለመምራት እንደተዘጋጀች የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር ገለጸ። የማህበሩ ሊቀመንበር አቶ ሁሴን አግራው እንደሚሉት በጎርጎሮሳውያኑ 2014/15 መጨረሻ ከ235 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለውጭ ገበያ በማቅርብ 8 መቶ 62 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት እየተሰራ ነው። በብራዚል የተፈጠረውን የቡና ምርት መቀነስ ምክንያት በማድርግ ኢትዮጵያ በሰፊው ለዓለም ገበያ ቡናን ለማቅረብ እንደምትሰራ ገልጸዋል። ከለፈው ሐምሌ  ጀምሮ ባሉት አራት ወራት ኢትዮጵያ 54 ሺህ ቶን ቡናን ለዓለም ገበያ በማቅረብ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሆናለች። ከዚህም 2 መቶ 32 ሚሊየን ዶላር  ገቢ ማግኘት ችላለች፡፡ ይህ አሃዝ ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከ59 ሚሊየን ዶላር በላይ ብልጫ አለው። ምንጭ፦ ኢብኮ

በሃዋሳ ከተማ ኣሽናፊነት የተጠናቀቀው 6ኛው የከተሞች ፎረም

Image

የሲዳማን ራስገዝ ክልላዊ መንግስት ለመመስረት በህዝብ ለቀረበው ጥያቄ ምላሽ የነፈገው የኢትዮጵያ መንግስት በጎሮቤት ኣገር ሶማሊያ ክልላዊ መንግስታት እንድመሰረቱ በመስራት ላይ መሆኑ ተሰማ

Image
የሲዳማን ራስገዝ ክልላዊ መንግስት ለመመስረት በህዝብ ለቀረበው ጥያቄ ምላሽ የነፈገው መንግስት በሶማሊያ ክልላዊ መንግስታት እንድመሰረቱ በመስራት ላይ መሆኑ ተሰማ። ወሬው የኣገሪቱ ዜና ኣውታሮች ነው፦ ፎቶ፦ ኢብኮ በኢትዮጵያ ነጻ የወጡ የሶማሊያ አካባቢዎች የክልል መስተዳድር መሰረቱ በአሚሶም ጥላ ስር የዘመተው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአልሻባብ ነጻ ያወጣቸው የቦኮላ በይና ታችኛው ሸበሌ ግዛቶች በጋራ የደቡብ ምእራብ ሶማሊያ ክልላዊ አስተዳደር መሰረቱ:: በሶማሊያ የሚገኘው የቀጠናውና የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ገብረመድህን ፈቃዱ እንዳሉት የሶስቱን ግዛቶች ፖለቲከኞች አቀራርቦ በማወያየትና በክልላዊ የመንግስት ምስረታው የኢትዮጵያ ሰራዊት ከፍተኛ ሚና ነበረው:: የፌዴራል ስርአት እየገነባች ባለችው ሶማሊያ ሶስቱ ግዛቶች ክልላዊ አስተዳደር መመስረታቸው እየተዳከመ የመጣውን የአልሻባብን ሀይል ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የላቀ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል:: ምንጭ፦ ኢብኮ

ለመሆኑ ኢትዮጵያ በሃይማኖቶች መከባበር ለኣፍሪካ ምሳሌ ናትን?

Image
የኢትዮጵያ ሃይማኖቶች መከባበር ለአፍሪካ ምሳሌ ነው ተባለ  ምንጭ፦  ኢብኮ Ethiopia Destroys Evangelical Church Building; 100 Christians Forced Underground .  ምንጭ፦  ቦስኒውላይፍ  ሰሞኑን ኢትዮጵያ በሃይማኖቶች መከባበር ለኣፍሪካ ምሳሌ መሆናን በመግለጽ የመንግስት የወሬ ኣውታሮች የዘገቡ ሲሆን፤ በተቃራኒው ደግሞ  በኣገሪቷ የሃይማኖቶች የመቻቻል ባህል ኣደጋ ላይ መሆኑን የምገልጹ ወሬዎች ተሰምቷል። በኢትዮጵያ ባለው የሃይማኖቶች መከባበር ዙሪያ የተነገሩትን ሁለት ፊት ወሬዎችን ከታች ያንቡ፦ መቀመጫውን በደቡብ አፍሪካ ያደረገው አክሽን የድጋፍ ማዕከል የተባለ የሠላም ተቋም ባካሄደው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ላይ ከአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የሃይማኖት መሪዎች ተካፋይ ሆነዋል፡፡ የማዕከሉ ስራ አስኪያጅ ፒላኒ ዲዴቤሌ እንዳሉት በኢትዮጵያ ያለው የሃይማኖቶች መከባበር ለአፍሪካ ሀገራትም በምሳሌነት ሊማሩበት የሚገባ ነው፡፡ በመሆኑም  ጉባኤው በአዲስ አ,በባ እንዲካሄድ መደረጉን ነው የተናገሩት፡፡ ፒላኒ ዲዴቤሌ የአፍሪካ ሀገራት ከሠላምና ጸጥታ ባሻገር በሀገር ልማት ሃይማኖቶች እንዴት አስተዋጽኦ ያደርጉ ለሚለው ጥያቄ መልሱን የምናገኘው ከኢትዮጵያ ነው ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሃፊ ፓስተር ዘሪሁን ደጉ የዕምነት ተቋማትንና 97 በመቶ ህዝብ ያቀፈው ጉባኤው የሚያደርገው የሠላምና የልማት አስተዋጽኦ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡ የሃይማኖት ተቋማት በራሳቸው የሚሰሩት የሠላምና የልማት ተግባርም ለአፍሪካ ሀገራት እንደአህጉር ያለንን የሠላምና ልማት የማረጋገጥ አላማ የሚያግዝ ነው ብለዋል፡፡ በአፍሪካ ህብረት በተካሄደው ጉባኤ የአፍሪካ የህዝብ ለህዝብን መደጋ

Not Just for Export: Ethiopia's Coffee Culture

Image
My first trip to a coffee-producing country was in 2008. I was traveling to Costa Rica, and right up there with surfing in Tamarindo and seeing the Volcan Arenal was what I considered a culinary must: sampling some fabled Costa Rican roast. Imagine my dismay when, upon settling into a cozy local restaurant, and requesting a coffee, I received... Nescafe. As I continued to travel to countries famous for their coffee - Peru, Tanzania, Rwanda - I realized that my experience in Costa Rica was no aberration. As many frustrated travelers come to find, the countries richest in coffee often produce almost exclusively for export, resigning themselves to drinking instant. Not so in Ethiopia. Coffee culture in Ethiopia - considered to be the drink's birthplace - dates back centuries, and continues to this day. In fact, according to the International Coffee Organization (ICO), domestic coffee consumption accounts for  more than half  of the country's production; unheard of in A

የፀረ ሙስና ኮሚሽን በቡና ወጪ ንግድ ችግሮች ላይ ያካሄደው ጥናት መጠናቀቁ ተሰማ

የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በቡና የወጪ ንግድ ላይ በተፈጠሩ ችግሮች ዙሪያ ሲያካሂድ የቆየውን ጥናት ማጠናቀቁን ምንጮች ገለጹ፡፡ ኮሚሽኑ ሕገወጥ ሥራ ሠርተዋል ባላቸው ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጋር እየተነጋገረ መሆኑ ታውቋል፡፡ የፀረ ሙስና ኮሚሽን ረዘም ያለ ጊዜ ወስዶ ሲያካሂድ የቆየው ምርመራዊ ጥናት ተጠያቂ የሚሆኑትን እንደለየ የሚናገሩት ምንጮች፣ በቀጣይነት መወሰድ ባለበት ሕጋዊ ወይም አስተዳደራዊ ዕርምጃ ላይ በከፍተኛ ባለሥልጣናት ደረጃ ውይይት እየተካሄደ መሆኑን ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ወዶ አጦ፣ ጥናቱ እየተካሄደ መሆኑን ነገር ግን ገና አለመጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ምንጮች ግን ኮሚሽኑ በንግድ ሚኒስቴርና በቡና ላኪዎች ላይ ትኩረት አድርጎ ሲያካሂድ የቆየውን ጥናት ማጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡ ጥናቱ ትኩረት ካደረገባቸው ጉዳዮች መካከል ንግድ ሚኒስቴር በቡና ላኪዎች ላይ በቂ ክትትልና ቁጥጥር አለማድረጉ፣ የተሟላ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት አለመኖሩ፣ በሁሉም ድርጅቶች ላይ ወቅቱን የጠበቀ የቡና ክምችት ቆጠራ አለመካሄዱ፣ ለውጭ ገበያ የተዘጋጀን ቡና ኤክስፖርት በማያደርጉ  ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ አለመወሰዱ፣ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሚሸጥ የቡና ገለፈት ላይ ተገቢውን ቁጥጥርና ክትትል አለመደረጉ ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ከዚህ በላይ ጐልቶ የታየው ችግር ደግሞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ሳይሰጥ ቡናን ወደ ውጭ አገር ኤክስፖርት ማድረግ ነው፡፡ ብሔራዊ ባንክ ወደ ውጭ ለሚላክ ቡና የሚሰጠው ፈቃድ አለ፡፡ ይህ ፈቃድ ካልተገኘም ቡና ወደ ውጭ መላክ የተከለከለ ነው፡፡ ነገር ግን የተወሰኑ ነጋዴዎች ይህ ፈቃድ ሳይኖራቸው

ሃዋሳ

Image
http://www.diretube.com/walta/a-closer-look-hawassa-city-video_29dadc2b7.html

ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የቦንድ ሸያጭ ገበያን ዛሬ ትቀላቀላለች

Image
( ኤፍ.ቢ.ሲ ) ኢትዮጵያ ዛሬ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የቦንድ ሸያጭ ገበያን ትቀላቀላለች ተብሎ እየተጠበቀ ነው። ለሽያጭ ይቀርባል ተብሎ የሚጠበቀው የቦንድ መጠንም 1 ቢሊየን ዶላር መሆኑ ተነግሯል። አገሪቱ ከቦንድ ሽያጩ አስቀድሞ በአገሪቱ ውስጥ ስላሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎችና በምትሸጠው ቦንድ የምታገኘውን ገንዘብም ለምን ለምን ተግባራት ልታውለው እንዳሰበች በአውሮፓና በአሜሪካ ለሚገኙ የገንዘብ አበዳሪ ባለሀብቶች ለአንድ ሳምንት የዘለቀ ገለፃ ስታደርግ ቆይታለች። ይህን ገለፃዋንም ትናንት ለመጨረሻ ጊዜ በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ ለሚገኙ ባለሀብቶች በማቅረብ ማጠናቀቋንም ፋይናንሽያል ታይምስ ዘግቧል። በኒውዮርክ ገለፃ ላይ የተገኙት ባለሀብቶችም በአጠቃላይ ኢትዮጵያ እየተጓዘችባቸው ስላሉት ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ነባራዊ ሁኔታዎች ተብራርቶላቸዋል። እንደዘገባው ከሆነ በዛሬው ዕለት ጄ ፒ ሞርጋንና ደች ባንክ የኢትዮጵያን ቦንድ ለአለም አቀፍ አበዳሪ ባለሀብቶች ይዘው እንደሚቀርቡ ይጠበቃል። ኢትዮጵያ የተበደረችውን ገንዘብም በ10 ዓመታት ውስጥ የምትመልስ ይሆናል። የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ በዚህ ዓመት ኢኮኖሚያቸው በፍጥነት ይመነደጋል ብል ካስቀመጣቸው አገራት መካከል ኢትዮጵያን በስምንተኛነት አስቀምጧታል። የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚያዊ ዕድገቱን ለማስቀጠል ያለው ቁርጠኝነትም ቦንዱን ለሚገዙ የገንዘብ አበዳሪ ባለሀብቶች አስተማማኝ እፎይታን እንደሚያጎናፅፋቸው ተገምቷል።

Ethiopia's Zone9 Bloggers Face the Limits of International Law

Image
The international human rights system is broken – or perhaps it never worked at all. In case after case, citizens’ human rights are violated under the national laws of their respective countries, despite the existence of international human rights commitments in the United Nations’ Universal Declaration, and by the Organization for Security and Cooperation in Europe, the Organization of American States, the African Commission, and others. The International Criminal Court has little say concerning any but the most egregious of international human rights violations, and member states have wide latitude to dispense justice as they see fit. For those who live in countries that fail to provide or enforce their own laws protecting freedom of expression, international principles have rarely provided actual recourse. Today, this is the case with the independent Ethiopian blogger collective known as Zone9. In April of this year, the government of Ethiopia arrested six members of Zone9

Ethiopia sees record coffee exports after Brazil's drought

( Reuters ) - Ethiopia expects coffee exports for its 2014/15 crop to hit a record high because of drought and disease stifling crops in Latin America, the head of its exporters association said on Wednesday. An unprecedented drought early this year reduced the 2014/15 crop in the world's biggest coffee producer Brazil. The International Coffee Organization forecast in September that global coffee production will fall short of demand. In the four months from July this year, Ethiopia - Africa's biggest producer of the bean - exported 54,000 tonnes of coffee worth $231.9 million, compared with the $172.5 million it earned from 51,000 tonnes over the same period last year. Hussein Agraw, chairperson of the Ethiopian Coffee Exporters' Association, said he expected the amount of coffee exported to rise to 235,000 tonnes by the end of 2014/2015, generating $862 million in revenue. Ethiopia exported around 190,000 tonnes in 2013/14, earning $841 million, he said. Exports

Ethiopia issues unfamiliar investor warning over war and famine

Image
High quality global journalism requires investment. Please share this article with others using the link below, do not cut & paste the article. Every country tapping the global sovereign bond market details the dangers investors face in its prospectus, often in a boilerplate section enumerating possible problems – such as fiscal deficits or taxation issues – that is largely ignored. But the document sent by Ethiopia to international investors ahead of its  foray into the global sovereign bond market  is somewhat different. Far from a boilerplate, it includes a list of unfamiliar hazards, such as famine, political tension and war. There is also the risk of famine, the “high level of poverty” and strained public finances, as well as the possible, if unlikely, blocking of the country’s only access to the sea through neighbouring Djibouti should relations between the two countries sour.The document, seen by the Financial Times, is a sobering reminder of the risk of investing in

The Luwa System of the Garbiččo Subtribe of the Sidama

Image
Read here