POWr Social Media Icons

Saturday, September 27, 2014ኢትዮጵያ ችግሩ ከተስፋፋባቸው አገራት አንዷ ናት ተብሏል         
የአለማችን ህዝብ በአሁኑ ወቅት ከሚያስፈልገው የምግብ እህል ከሁለት እጥፍ በላይ ማምረት ቢቻልም፣ አሁንም ድረስ በተለያዩ የአለም አገራት የሚገኙ ከ800 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቂ ምግብ እንደማያገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ባለፉት አስርት አመታት በአለማችን የርሃብ ችግር በተወሰነ መልኩ ቢቀንስም ባለፉት ሁለት አመታት 11 ነጥብ 3 በመቶ የሚሆነው የአለማችን ህዝብ የምግብ እጥረት ተጠቂ እንደነበረ የጠቆመው ዘገባው፣ የምግብ እጥረቱ በከፍተኛ ሁኔታ ከሚታይባቸው አገራት መካከልም፣ ቻድ፣ መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ኢትዮጵያ እንደሚገኙበት ገልጿ ል፡፡ በቂ ምግብ የማያገኙ በርካታ ዜጎች ካሏቸው አገራት አንዷ በሆነችው ኢራቅ፤ ከአራት ኢራቃውያን አንዱ የምግብ እጥረት ችግር ሰለባ መሆኑንም፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሳምንቱ መጀመሪያ ያወጣውን መረጃ በመጥቀስ ዘገባው ጠቁሟል ፡፡
የአለም የምግብና የእርሻ ድርጅት እንዳለው፣ ምንም እንኳን በአለማችን በአሁኑ ወቅት ከሚያስፈልገው የምግብ እህል ከሁለት እጥፍ በላይ ማምረት ቢቻልም፣ ምርቱን ለተመጋቢዎች በማድረስ ረገድ ክፍተቶች በመኖራቸው የምግብ እጥረት ችግሩ ሊቀረፍ አልቻለም፡፡ ምርታማነት ቢያድግም የተመረተውን የምግብ እህል ለሸማቾችና የችግር ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ማድረስ ካልተቻለ፣ የምግብ እጥረቱ እንደማይቀረፍ የገለጸው ድርጅቱ፣ ለዚህም ሴፍቲ ኔትና ሌሎች የማህበራዊ ዋስትና አሰራሮችን ማጠናከር እንደሚገባ አስታውቋል፡፡
ከሚሊኒየሙ የልማት ግቦች አንዱ በታዳጊ አገራት የምግብ እጥረት የሚያጋጥማቸውን ዜጎች ቁጥር እስከ 2015 ድረስ በግማሽ መቀነስ መሆኑን ያስታወሰው ዘገባው፤ የተመድ ሪፖርትም ግቡን ለማሳካት እንደሚቻል አመላካች ውጤቶች እየተመዘገቡ እንደሚገኙ ማስታወቁን ጠቁሟል፡፡ ይሄም ሆኖ ግን፣ ከሰሃራ በታች በሚገኙ አገራትና በመካከለኛው ምስራቅ የሚከሰቱ Yተፈጥሮ አደጋዎችና ግጭቶች፣ የአካባቢው አገራት ግቡን ለማሳካት የሚደርጉትን እንቅስቃሴ እያደናቀፉት እንደሚገኙ ሪፖርቱ አመልክቷል፡፡

ከመቶ ኣመታት በላይ በኢትዮጵያ የነበረው የነፍጠኛው ስርዓት የህዝቦችን እና የኣከባቢዎቻቸውን መጠሪያ ሰሞች በመሰለኝ እና በደሳሌኝ በመቀየር የሚታወቅ ሲሆን፤ በዘፈቀደ የተለወጡት እነዚሁ መጠሪያ ስሞች በተለይ በዛሬው የህዝቦች ማንነት ላይ ተጽዕኖ በመፈጠር ላይ ናቸው።


ሲዳማ የመጠረያ የስያሜ ሞድፊኬሽን ከተደረገባቸው ህዝቦች መካከል ኣንዱ ነው። በሲዳማ የነበረው የነፍጠኛው ስርዓት የሲዳማ ኣከባቢዎች መጠረያ ሰሞችን ላይ ብቻ ሳይሆን በህዝቡ መጠረያ ስም ላይም ለውጦችን እስከማድረግ ደርሷል።

ለኣብነት ያህል በሲዳማ ብሔር መጠረያ ስም ላይ ከተደረገው ለውጥ በተጨማሪ በሲዳማ ከተሞች እና ወረዳዎች ላይ መሰል ሞድፊኬሽን ተደርጓባቸዋል፦ሐዋሳን ወደ ኣዋሳ፤ ሐርቤጎናን ወደ ኣርቤጎና፤ ሐሮሬሳን ወደ ኣሮሬሳ፤ ወዘተ ይገኙበታል።

እነዚህ በዘፈቀደ የተደረጉት ለውጧች በብሔሩ ማንነት ላይ ኣሉታዊ ተጽዕኖ ከመፍጠራቸው በላይ ብሔሩ እና ክልሉ በሁለት ስያሜ እንድጠራ የግድ ብሎታል። ኣንድን ብሔር ወይም ህዝብ ያለኣግባብ በሁለት ስም መጥራት ባለው ኣሉታዎ የፖለቲካ እና ማህበራዊ እንድምታ ላይ በሌላ ጊዜ የምመለስበት ሲሆን፤ ለዛሬ ግን ይህ በነፍጠኛው የተተዎው የመጠረያ ስም ለውጥ ኣሻራ በሲዳማ ምርቶች ላይ መንጸባረቅ መቀጠሉን በተመለከተ ትንሽ ማለት እወዳለሁ።

እንደምታወቀው በኣገሪቱ የመንግስት ለውጥ መደረጉን ተከትሎ በርካታ ኣከባቢዎች እና ህዝቦች በቀድሞው መጠረያ ሰሞቻቸው መጠራት ጀምረዋል። ሲዳማም ብሆን የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆኑ እውን ነው። የመጠሪያ ሰሞችን ወደ ቀድሞ ስያሜዎቻቸው የመመለሱ ጉዳይ በብሔር እና በኣከባቢዎች ስያሜ ላይ ብቻ ሳይወሰን በብሔሩ እና በኣከባቢዎች ምርቶች ላይም ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል።

ለምሳሌ ያህል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሲዳማ ቡና ምርቶች በቀድሞው መጠረያ ስሞቻቸውን እንድጠሩ የማድረግ ዘመቻ በኣገረ ውስጥ እና ከኣገር ውጪ በሚኖሩ ሲዳማውያን ከመደረጉ በላይ ምርቶቹን የማስተዋዎቅ ስራም በመሰራት ላይ ነው። በዚህም የተነሳ በኣገር ውስጥ የቡና ገበያ የሲዳማ ቡና ምርት መጠረያ ከሲዳሞ ቡናነት ወደ ሲዳማ ቡና የተለውጧል። ይህንን ለውጥ ተከትሎ እንደስታር ባክስ የመሳሰሉ ታላላቅ የሲዳማ ቡና ገዥዎች በምርቶቻቸው መጠረያ ላይ ለውጥ ያደረጉ ቢሆን፤ ጥቂት የማይባሉት ሌሎች የሲዳማ ቡና ገዥ ኩባኒያዎች ግን የስያሜ ለውጥ ኣላደረጉም።

የሲዳማን ቡና ምርት ከሚያከፋፍሉት ኩባኒያዎች በተጨማሪ የሲዳማ ቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች ከምርቱ ተጠቃሚ እንድሆኑ በመከራከራቸው የምታወቁት የፌር ትሬድንግ ኣካላት የሲዳማን ምርቶች በቀድሞ ስሞቻቸው መጥራታቸውን ቀጥለዋል። በጀርመን፤ በእንግሊዥ፤ በፈረንሳይ እና በጣሊያን የሚገኙት እነዚሁ የፌርትሬድንግ ተቋማት የሲዳማን ቡና ምርት በቀድሞ ስሙ ኣከባቢው ደግሞ በኣሁኑ ሲያሜው በማስተዋዎቅ ላይ ናቸው። በመሆኑም የሲዳማ ምርቶች በትክክለኛው መጠረያ ስሞቻቸው በኣገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በመላው ኣለም እንድታወቁ ለማድረግ የሚደረገው እንቅስቃሴ የኣንድ ወቅት የፖለቲካ ወሬት መደረግ የለበትም፤ ባይሆን ሁሉምን ባሳተፈ መልኩ የቡና ምርቱን ከምገዙት ብሎም ምርቱን ከሚያስተዋውቁት ኣካላት ጋር እጅለእጅ ተያይዞ መካሄድ ይገቧዋል።

Product Description: Fair Trade Ethiopian Sidamo Ground Coffee 227gr.

A complex coffee with floral, fruit and citrus flavor provides the perfect start to the day. A high-quality Fair Trade coffee, roasted and ground from 100% finest Arabica beans that are handpicked by farmers cooperatives as Ormonia in the region Sidama. 

The Coffee Region is located in the mountainous rain forest at altitudes up to 2,000 meters, where electricity and running water are rare. 
Farmers cooperatives help farmers to sell their coffee at fair prices, which farmers can implement community projects. Some of them are the construction of a primary school, and Library new clinic, but also holes for fresh water and roads. 

227 gr. 
100% finest Arabica beans in the Sidama region of Ethiopia 
strength 3 medium 
high quality

Ingredients: 100% coffee


Source: Fair2Me

የ2023ቱን የአፍሪካ ዋንጫ እንድታዘጋጅ ለጊኒ መስጠቱ ተገቢ እንዳልነበር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለጸ።
የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ጁነዲን ባሻ የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባው ጉባዔው ላይ ከያዘው አጀንዳ ውጭ የ2023ቱን የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ መምረጡ ተገቢ አይደለም።
በዚህ ጉባዔው ላይ የጎርጎሮሳውያኑ 2019 እና 2021 የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ሀገራትን መምረጥ ቢሆንም አጀንዳው የ2023ቱ ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር ግን ምርጫ ተገቢ አለመሆኑን ተናግረዋል።
የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ላይ ባደረገው ጉባዔው የ2019 አፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ካሜሩን እንዲሁም የ2021 ዋንጫን ደግሞ ኮቲዲቯር እንዲያዘጋጁ መርጧል።
ኢትዮጵያ የአፍሪካን ዋንጫ ለማዘጋጀት ፍላጎቱ ቢኖራትም አሁን ከሊቢያ የተነጠቀውን የ2017 ዋንጫ ለማዘጋጀት ያቀረበችው ጥያቄ ውድቅ ከሆነ ለረጅም ጊዜ መጠበቅ ይኖርባታል። 
ኢብኮ ስፖርት ኦንላይን
ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — The president of the Ethiopian federation questions the impromptu decision by the Confederation of African Football to award Guinea hosting rights for the 2023 African Cup, seemingly without a proper bidding process.
Junedin Basha told The Associated Press on Friday there was nothing on CAF's agenda for its executive committee meeting last weekend relating to choosing the host for 2023.
"We don't know what CAF's consideration was when it selected a host nation for 2023," Junedin said. There was also no reason for making such a "swift decision."
CAF President Issa Hayatou announced Guinea as host on Saturday without giving details of the process, saying the spontaneous decision was a display of "solidarity" with the Ebola-hit West African nation.
CAF wasn't scheduled to choose the 2023 tournament host at the meeting — which was meant to decide only the 2019 and 2021 winning bids — and it wasn't clear if any other countries were considered for 2023.
"CAF wanted to show solidarity with the people of Guinea in this hard time," Hayatou said as an explanation.
Ethiopia was bidding to host the 2017 African Cup after Libya pulled out citing security concerns, but was targeting 2023 should its 2017 attempt fail.
Cameroon was announced as 2019 host and Ivory Coast the 2021 host at the end of the two-day executive committee meeting. CAF is meant to award African Cup hosting rights through a vote of its executive committee.
Guinea has never staged the African Cup, and is currently banned from hosting games because of the outbreak of the deadly Ebola virus, which has killed nearly 3,000 people in West Africa. Guinea is one of the hardest-hit countries.
Source:http://www.usatoday.com/sports/