Posts

Showing posts from April, 2014

በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሲዳማ ክለቦች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 22፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ )  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ  ጨዋታዎች በዛሬው እለት ቀጥሏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረጉ ጨዋታዎች ፥  የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስራ አንደኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ከመብራት ሀይል በ9 ሰዓት ተገናኝቶ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት ረቷል። በተመሳሳይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲዳማ ቡና 11 ከ 30 ላይ ተገናኝተው  ፥ ጨዋታው በሲዳማ ቡና 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ። በክልል ጨዋታዎች በደቡብ ደርቢ ሀዋሳ ከነማ አርባ ምንጭ ከነማን ፣ ቦዲቲ ላይ ወላይታ ዲቻ ኢትዮጵያ ቡናን በተመሳሳይ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት  መርታት ችለዋል። ደደቢት በበኩሉ በአበበ በቂላ ስታዲየም በወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘውን ሀረር ከተማን  በ10 ሰዓት አስተናግዶ 1 ለ 1 ተለያይቷል።

ለመሬት ኣስተዳደር ጠቀሜታ ኣለው የተባሌለት የሃዋሳ ከተማ ካርታ በቅርቡ ይጠናቀቃል

በአገሪቱ ለሚገኙ 23 ዋና ዋና ከተሞች የተዘጋጀው ካርታ በሚቀጥለው ወር ይጠናቀቃል አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ .) በአገሪቱ ለሚገኙ 23 ዋና ዋና ከተሞች እየተሰራ ያለው መሰረታዊ ካርታ በሚቀጥለው ወር መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ካርታ ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሱልጣን መሃመድ ዛሬ የኤጀንሲው 60ኛ አመት የምስረታ በዓል በተከበረበት ወቅት እንደተናገሩት ፥ ካርታ ከሚሰራላቸው 23 ከተሞች ውስጥ ባህርዳር ፣ መቀሌ ፣ አዳማ፣ አዋሳ ፣ ዲላ፣ ሆሳእና፣ ቢሾፍቱ፣ አሰላ፣ ሀረር ፣ ደሴና ጎንደር ይገኙበታል። ከእነዚህ 23 ከተሞች በተጨማሪ የ68 አነስተኛ ከተሞች መሰረታዊ ካርታ በመሰራት ላይ መሆኑን ዋና ዳይሬክተሩ አስታውቀዋል። ይህ የካርታ ስራ ፕሮጀክት በ30 ሚሊዮን ብር ወጪ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ፣ የከተማ ልማት ቤቶች ኤጀንሲ ሚኒስቴር እንዲሁም በካርታ ስራ ኤጀንሲ የተሰራ ሲሆን ፥ ይህም በአገር አቅም የተሰራ የመጀመሪያ ፕሮጀክት ያደርገዋል። የከተሞቹ ካርታ ሥራ ሲያልቅ የሌሎች እንደሚጀመር የገለጹት ዋና ዳይሬክተሩ ፥ በቀጣይ አመታት ሀገሪቱ ዘመናዊ የመሬት አስተዳደር እንደሚኖራት ተናግረዋል። ካርታዎች በሳተላይት፣ በአየር ፎቶግራፍ እንዲሁም በምድር ቅየሳ የሚሰሩ ሲሆን የከተሞቹ ካርታ በአየር ፎቶግራፍ በከፍተኛ ጥራት የተሰሩ መሆናቸውም ተመልክቷል። በተያያዘ የኤጀንሲው 60ኛ አመት ምስረታ በአል ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት በፓናል ውይይት፣ በኤግዚቪሽን፣ በሙዚየም ምረቃና በሌሎች ዝግጅቶች ''አስተማማኝ የጂኦ ስፓሽያን መረጃ ለዘላቂ ልማት'' በሚል መሪ ቃል ይከበራል። በዛሬው ዕለትም የተቋሙን የ60 ዓመታትን ጉዞ የሚዘክር ሙዚ

Sera: Traditionalism or Living Democratic Values? A Case Study of the Sidama in Southern Ethiopia

Image
Sera: Traditionalism or Living Democratic Values? A Case Study of the Sidama in Southern Ethiopia Ø yvind Aadland Read more @ http://books.google.com.pe/books?hl=en&lr=&id=fYiPXWEg6PgC&oi=fnd&pg=PA5&dq=sidama+development+research&ots=oBqXkJqtsc&sig=ZjZ94ssyNFCmV6ImZZjBLTB-E6w#v=onepage&q&f=false

What is the United States position in regards to human rights, democracy, as well as press freedom in Ethiopia?

Image
State Department Daily Briefing regarding Secretary Kerry’s visit to Ethiopia State Department Daily Briefing regarding Secretary Kerry’s visit to Ethiopia QUESTION: I have a question regarding Secretary Kerry’s to visit Ethiopia. MS. PSAKI: Sure. QUESTION: And according to the U.S. Department of – press release, Secretary Kerry will meet Prime Minister Hailemariam Desalegn and Foreign Minister Tedros Adhanom to discuss efforts to advance peace and democracy in the region, especially in Ethiopia. MS. PSAKI: Mm-hmm. QUESTION: My question is: What is the United States position in regards to human rights, democracy, as well as press freedom in Ethiopia? And also, if you hear recently there is a report all over the internet that there are six bloggers and three journalists that are arrested ahead of Secretary visit to Ethiopia. Could you have some comment regarding this? MS. PSAKI: Sure, I can. We are aware that six independent bloggers and three independent journalists w

3 Big Questions for John Kerry’s Ethiopia trip

 By Admasu Belay #3. Will you stand with our activists and journalists in prison to promote democracy in Ethiopia? US Secretary of State John Kerry is expected to make a visit to Ethiopia next week. All of us Ethiopians worldwide are hoping such a trip will not reward and not give legitimacy to the TPLF one-party dictatorship.  But this visit can also be a good opportunity for the voice of the people to be heard. Dear US Secretary of State John Kerry, as taxpaying American citizens & residents as well as citizens of the free world, we Ethiopians worldwide urge you to address the following three important questions during your trip to Ethiopia. #1. Will US continue to support the apartheid system and ethnic cleansing in Ethiopia? After the South Africa apartheid regime ended, America said never again! But today the US has been silent while the TPLF regime practices ethnic segregation in Ethiopia. The US embassy in Addis Ababa comments about democracy but never abo

የኢኮኖሚ ዕድገቱ በብዙኃን ኢትዮጵያዊያን የኑሮ ጫና ሲመዘን

በአሳምነው ጎርፉ ያሳለፍናቸው ቀናት ኢትዮጵያዊያን የክርስትና እምነት ተከታዮች ዓብይ ፆምን ተሻግረው የፋሲካ በዓልን በድምቀት ያከበሩበት ነው፡፡ በዓል ሲመጣ ደግሞ ሐበሻ ‹‹እንደ ቤቴ›› ሳይሆን ‹‹እንደ ጎረቤቴ›› በሚል ብሂል አቅሙን አሟጦና ተበድሮ ለማድመቅና ‹ለመደሰት› እንደሚዳክር ይታወቃል፡፡ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እንደተዘገበውና በየአካባቢው ተዟዙሬ እንደተመለከትኩት ዘንድሮ የቁም እንስሳት፣ የቤት ዕቃውና ማስዋቢያው ብቻ ሳይሆን ከስኒ ረከቦት ሥር የሚጎዘጎዘው ቄጠማ ሳይቀር በፍጥነት ዋጋቸው አሻቅቦ ታይቷል፡፡ ተርፎት በቅንጦት ለሚኖረው ምንም ባይመስለውም፣ ብዙኃኑ ሕዝብና መካከለኛ ላይ ያለው ወገን የመግዛት አቅም አጥቶ ሲንፈራገጥ ታይቷል፡፡ በተለይ የደመወዝተኛው ችግር ደግሞ ይጎላል፡፡ እንግዲህ ይኼ ጉዳይ ነው በዚህ ርዕስ ላይ አንዳች ነገር ማለት እንደሚገባ ያነሳሳኝ፡፡  የኢኮኖሚ ዕድገቱ የገቢ መመጣጠን አሳይቷልን?  በዚህ አገር የኢኮኖሚ ዕድገት መኖሩን የሚክድ ካለ ጤነኝነቱ ያጠራጥራል፡፡ ስለዚህ ወደ ጉዳዬ ልግባ፡፡ የልማታዊ መንግሥት ፍልስፍና ተከታዮች ‹‹ኒዮ ሊብራል›› የሚባለውን የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ (የገበያ አክራሪነትም ይባላል) የሚተቹበት አንድ አባባል አለ፡፡ ‹‹የገቢ አለመመጣጠን በአብዛኛው የሚስተዋለው ባለሀብቶች ፖለቲካውን በጨበጡባቸው አገሮች ነው፡፡ ባለፀጋ ፖለቲከኞች ለመሠረታዊ የኅብረተሰብ አገልግሎቶች ማለትም ለትምህርት፣ ለመኖሪያ ቤቶች ግንባታ፣ ለሕዝብ ትራንስፖርትና ለመሳሰሉት በቂ በጀት ለመመደብ ፈቃደኛ ስለማይሆኑ የታክስ ምጣኔውን በመቀነስ ጫናቸውን ከላያቸው ላይ ያራግፋሉ፤›› የሚል ነው፡፡ ይህን የሚቃወሙት የፖለቲካ ተንታኞች ግን የመንግሥትን በመሠረታዊ ልማቶች ላይ መሳተፍ አጥብቀው ባይቃወሙትም (

የ2015ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

Image
አዲስ አበባ ሚያዝያ 19/2006የ2015ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ። ኢትዮጵያ በምድብ ሁለት ከማሊና አልጄሪያ ጋር ስትደለደል ከማላዊ፣ ቻድ፣ ሳኦቶሜና ቤኒን መካከል አሸናፊው ቡድን ምድቡን የሚቀላቀል ይሆናል። በምድብ አንድ ያለፈው የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ናይጄሪያ፣ ከደቡብ አፍሪካና ሱዳን ጋር የተደለደለች ሲሆን ናሚቢያ፣ ኮንጎ፣ ሊቢያና ርዋንዳ በሚያደርጉት የእርስ በርስ ጨዋታ አሸናፊው ቡድን ምድቡን ይቀላቀላል። ቡርኪና ፋሶ፣ አንጎላና ጋቦን በምድብ ሦስት የተደለደሉ ሲሆን ላይቤሪያ፣ ሌሴቶ፣ ኮሞሮስና ኬንያ እርስ በርስ በሚያደረጉት ጨዋታ አሸናፊው ቡድን ይቀላቀላቸዋል። ምድብ አራት ኮትዲቯር፣ ካሜሩንና፣ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክን ሲያገናኝ ከስዋዚላንድ፣ ሴራሊዮን፣ ጋምቢያና ሲሸልስ የጨዋታወ አሸናፊ ቡድን የሚቀላቀላቸው ይሆናል። በምድብ አምስት ጋና፣ ቶጎና ጊኒ በቀጥታ ሲደለደሉ ማዳጋስካር፣ ሞሪታንያ፣ ኢኩአቶሪያል ጊኒና ኡጋንዳ በሚያደረጉት ጨዋታ አሸናፊው ቡድን  ምድቡን ይቀላቀላል። በምድብ ስድስት ዛምቢያ፣ ኬፕቨርድና ኒጀር በቀጥታ የተደለደሉ ሲሆን የዚምባብዌ፣ ታነዛንያ፣ ሞዛምቢክና ደቡብ ሱዳን አሸናፊ ምድቡን ይቀላቀላል። ቱኒዚያ፣ ግብጽና ሴኔጋል በምድብ ሰባት ሲደለደሉ ከብሩንዲ፣ ቦትስዋና፣ ከማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክና ከጊኒ ቢሳዎ መካከል አሸናፊው ቡድን ምድቡን የሚቀላቀል ይሆናል። የየምድቡ አሸናፊና በሁለተኛ ደረጃ የሚያጠናቅቁ፣ አንድ ምርጥ ሦስተኛ ቡድንና አሰተናጋጇ ሞሮኮን  ጨምሮ በድምሩ 16 ቡድኖች በ2015ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚፋለሙ ይሆናል። ኢዜኣ

ሂውማን ፓፒሎማ ቫይረስና መዘዙ

Image
ጽሁፉ ተገኘ ከ ኢዜኣ  በእንዳለ ደበላ ሀዋሳ ኢዜኣ ተጻፈ ሂውማን ፓፒሎማ ቫይረስ የማህጸን በር ካንሰር በሽታ መንስኤ ነው። ቫይረሱ የግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ የጀመሩ ሴቶችን በቀላሉ የሚያጠቃ ነው።� በቫይረሱ የተጠቃች አንዲት ሴት ምንም ዓይነት ምልክት ሳታሳይ ከ10 እስከ 20 ዓመት ድረስ ልትቆይ ትችላለች። አንዲት በዚህ ቫይረስ የተጠቃች ሴት ሰውነቷ በሽታን የመከላከል አቅም በሚዳከምበት ጊዜ ቫይረሱ ወደ ማህጸን ካንሰር የመቀየር እድሉ የሰፋ ይሆናል። ይህ ቫይረስ ወደ ካንሰርነት ከተቀየረ ምንም መድሃኒት የሌለው በመሆኑ በማህጸን በር ካንስረ የተያዘች ሴት መጨረሻዋ ሞት ይሆናል። ይህን የሞት አደጋ ለማስቀረት ደግሞ ያለው ብቸኛ አማራጭ ማንኛዋም የግብረ ስጋ ግንኙነት የጀመረች ሴት ቅድመ የማህጸን በር ካንሰር ምርመራ በማድረግ ምልክቱ ከተገኘባት ህክምና በመውሰድ ቫይረሱ ወደ ካንሰርነት ደረጃ እንዳያድግ ማድረግ ብቻ ነው። ብዙዎቻችን የህመም ስሜት ካልተሰማን በስተቀር የቅድመ ጤና ምርመራ ህክምና የማድረግ ልምድ አላዳበርንም። የሚሰማን የህመም ስሜትም ቢኖር እንኳን ካልተባባሰና ጉዳቱ ከፍ ካላለ በስተቀር በሀኪም ለመታየት አንፈልግም። የሚሰማን ህመም ተባብሶና ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ መንቀሳቀስ ሲያቅተን በድጋፍ ወደ ህክምና ማዕከላት እንሄዳለን። በዚህም ሳቢያ በቀላሉ ሊድን የሚችለው ህመም ብዙ ስቃይ አብዝቶብንና ኪሳችንን አራቁቶ ጉዳታችንን በአካልም ሆነ በኢኮኖሚ ያባብሰዋል። ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ግን ቢያንስ በዓመት አንደ ጊዜ አጠቃላይ የጤና ምርመራ ማድረግ እንዳለብን የህክምና ባለሙያዎች ይመክራሉ። የህክምና ባለሙያዎችን ምክር የሚሰሙ ግን ጥቂቶች ናቸው። እነዚህ ጥቂቶች በህክምና ባለሙያዎች የሚሰጠውን ምክር ሰምተው

Ethiopia: Arrests Upstage Kerry Visit

9 Bloggers, Journalists Held Before US Official Arrives The nine arrests signal, once again, that anyone who criticizes the Ethiopian government will be silenced. The timing of the arrests – just days before the US secretary of state’s visit – speaks volumes about Ethiopia’s disregard for free speech. Leslie Lefkow, deputy Africa director APRIL 28, 2014 (Nairobi) – The Ethiopian authorities should immediately release six bloggers and three journalists arrested on April 25 and 26, 2014, unless credible charges are promptly brought. United States Secretary of State John Kerry, who is scheduled to visit  Ethiopia  beginning April 29, should urge Ethiopian officials to unconditionally release all activists and journalists who have been arbitrarily detained or convicted in unfair trials. The arrests also came days before Ethiopia is scheduled to have its  human rights record assessed  at the United Nations Human Rights Council’s universal periodic review in Geneva on

የሲዳማ ቡና ኣብቃዮች ሚና በኣከባቢ ጥበቃ

Image
THE ROLE OF LIVESTOCK IN MITIGATING LAND DEGRADATION, POVERTY AND CHILD MALNUTRITION IN MIXED FARMING SYSTEMS: THE CASE OF COFFEE-GROWING MIDLANDS OF SIDAMA - ETHIOPIA MAURO GHIROTTI Central Technical Unit, Directorate General for Cooperation and Development, Ministry of Foreign Affairs, via S. Contarini 25,00194 Rome - Italy Introduction Land degradation in the tropics is strongly associated with human population growth. The latter phenomenon is quite marked in humid areas and in the temperate highlands (Jahnke 1982). Notably in the plateaux of Sub-Saharan Africa and Asia, several pastoral systems have gradually evolved into mixed farming, in order to cope with such pressure (Ruthenberg, 1980). Land is more intensively utilized as population density increases since mixed systems are more efficient than specialized crop or livestock systems (McIntire et al.,1992). In fact, livestock crop integration allows: to diversify production, to distribute labour and harvest bet