POWr Social Media Icons

Tuesday, February 18, 2014

ምንጭ፦ ፎቶ BBC (ቢቢስ)n 
የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ የሲዳማ ህዝብ የሃዋሳን ከተማ ማዕከል ያደረገ ክልላዊ መንግስት ለማቋቋም ያደረገው ትግል ታሪካዊ ዳራ በምል ርዕስ ስር ፦
  • በንጉስ ሃይለስላሴ ኣስተዳደር ሲዳማን ከሃዋሳ ከተማዋ ለማስወጣት የተወሰዱ እርምጃዎች፤
  • የሃዋሳ ከተማ መቆርቆርን ተከትሎ ወደ ከተማዋ በመንግስት እንድመጡ የተደረጉ ወላይታ እና ከንባታን  የመሳሰሉ ብሄሮች ሲዳማን ኃላቀር እና ያልተማረ ኣድርገው ይቆጥሯቸው እንደነበረ እና ከኣማራው ጋር በመተባበር ያግልሏቸው እንደነበረ የምገልጽ ከሐዌላ ሞቴ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ፤
  • የኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ኃይሎች በሰላማዊ ሰልፈኛ ሲዳማውያን ላይ የፈጸሙት ግድያን የተመለከተ የኣሚስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት፤
  • የሎቄውን ግዲያ ተከትሎ የሲዳማ ዞን ኣስተዳዳሪዎች እንደ ብሩ ባሌ እና ግርማ ጩሉቄ ከኣገር መሰደድ እና መታሰርን የተመለከተ፤
  • ኣቶ መለሰ ማሪሞ ሚና በሎቄው የሲዳማውያን ግዲያ ላይ፤
  • የሲዳማ ዞን ኣስተዳደር እና ኣመራር ክልል ይገባናል በማለት ያደረጉት ንቅናቄ እና ውሳኔ
  • የኣቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ እና የኣቶ ሽፈራው ሽጉጤ የሲዳማን ክልላዊ ኣስተዳደር ጥያቄ ለማፈን የተጫወቱት ሚና፤
  • የሲዳማ ዞን ምክር ቤት የክልል ጥያቄውን በሙሉ ድምጽ መደገፍ እና ከውሳኔው በኃላ በተደረገው ምርጫ በዞኑ ብቸኛ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ የሆነው የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ_ሲኣን መሸነፍ፤
  • በሲዳማ የክልል ጥያቄ ላይ የወቅቱ የኣገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኣቶ መለስ ዜናዊ ጠልቃ መግባት፤ እና መሰላሰሉ ጉዳዮች ላይ ሰፍ ዘገባ በቅርቡ ይዞ ይቀባል፤ ይጠብቁን!!
ለኣስተያዬቶቻችሁ የሚከተለውን ኣድራሻ ይጠቀሙ፦nomonanoto@gmail.com