POWr Social Media Icons

Saturday, November 15, 2014

 አቶ አስፋው ዴንጋሞን የኢትዮጵያ ፔትሮሊየም ልማት ድርጅትን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ ሾመዋቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፔትሮሊየም ልማት ድርጅት አዲስ የተቋቋመ የመንግሥት የልማት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝና ዘይት ልማት ሥራ ውስጥ እንዲሳተፍ ታቅዶ የተመሠረተ መንግሥታዊ ድርጅት ነው፡፡ 
አቶ አስፋው ዴንጋሞ የውኃ ሀብት ሚኒስትር ሆነው ማገልገላቸው ይታወሳል፡፡ በመቀጠልም በኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የዋና ዳይሬክተሩ አማካሪ ሆነው አገልግለዋል፡፡

0 comments :