የሰፔን ዩኒቨርሲቲ በሲዳማ የእናቶች እና ህጻናት ጤና እንክብካቤ ላይ ውይይት ኣካሄደ


የሰፔን ዩኒቨርሲቲ የሆነው ዩኒቨርሲዳድ ሚገል ሄርናንዴዝ ዴ ኤልቼ በሲዳማ እናቶች እና ህጻናት ጤና ዙሪያ በዚህ ሰሞን ከዩኒቨርሲቲው ምሁራን እና ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ካላቸው ዓለም ኣቀፍ ድርጅቶች ጋር መክሯል።

በውይይቱ ላይ በሲዳማ ዞን ኣሮሬሳ እና ጭሬ ወረዳዎች በእናቶች እና ህጻናት ጤና ላይ ስሰራ የቆየው የሰፔኑ ድንበር የለሽ ዶክተሮች ቡድን ሪፖርት ያቀረበ ሲሆን በሪፖርቱ ላይ ሰፍ ውይይት ተካህዷል።

የድንበር የለሽ ዶክተሮች ሪፖርት ያቀረቡት ፕሮፈሰር ዶኛ ማሪያ ማርቲኔዝ፤ በወረዳዎቹ ያለው የሲዳማ እናቶች እና ህጻናት የጤና ኣያያዝ ለማሻሻል ብዙ ልሰራ ይገባል ብለዋል።

ሙሉ ውይይቱን በቪድዮ ይዘናል ይከታተሉ፦

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር