Nomonanoto show





ኖሞናኖቶ ሾው፦ በመጪው እሁድ እንደ ሲዳማ ሰዓት ኣቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰዓት ተኩል ጀምሮ ለ30 ደቂቃ በሲዳማ ወቅታዊ ጉዳዮች፤ በቦርቻ ወረዳ የንጽህ ውሃ ችግር  እና በሲዳማ ዞን ባለው የኢንቨስትመንት ስራ እንቅስቃሴ ላይ ይወያያል፤ በ http://www.spreaker.com/user/kashilichu ላይ ይከታተሉን!

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር