የኣንባቢያን ድምጽ

የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ በሲዳማ ወቅታዊ ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የህዝብ ኣስተያየት ያሰባስባል። 
በዚህ ሳምንት፦ የውጭ እና የኣገር ውስጥ ባለሃብቶች በሲዳማ ዞኑ ውስጥ በተለያዩ የልማት መስኮች እንድሰማሩ በዞኑ ኣስተዳደር የሚደረገው ጥረት በቂ ነው ብለው ያምናሉ? በምል የኣንባቢን ኣስተያየት በማሰባሰብ ላይ ነው።
ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ኣስተያየቶች ይስጡ!

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር