ለሳምንታት የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ደጅ ስጤና የቆው ሲኣን የሰላማዊ ሰልፍ እውቅና ደብዳቤ ማግኘቱ እየተነገረ ነው

ምንጭ፦ Selamu Bulado
ለሳምንታት የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ደጅ ስጤና የቆየው ሲኣን የሰላማዊ ሰልፍ እውቅና ደብዳቤ መግኘቱ እየተነገረ ነው። ከማህበራዊ ሚድያ ላይ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የዕውቅና ደብዳቤው የተሰጠው ለሰላማዊ ሰልፉ ሁለት ቀናት ሲቀሩት መሆኑ ታውቋል።

የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ  በሰላማዊ ሰልፉ ዝግጅት እና የዕውቅና ደብዳቤውን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰው ለኣንባቢያን እንደሚያቀርብ በኣክብሮት ይገልጻል።

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር