የወንዶ ገነት ወረዳ የላብኣደሮችን ቀን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የወረዳው ነዋሪዎች የኣልባሳት ድጋፍ ኣደረገ።

የወንዶ ገነት ወረዳ የላብኣደሮችን ቀን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የወረዳው ነዋሪዎች የኣልባሳት ድጋፍ ኣደረገ።
ድጋፍ የተደረገው ሰሞኑን የወረዳው ኣስተዳደር ባዘጋጀው የምሳ ግብዣ ላይ ሲሆን፤ የወረዳው ድርግት በዞኑ ለሚገኙት ለሌሎች ወረዳ ኣስተዳደሮች ኣርኣያ ነው ተብሏል።


በስነስርዓቱ ላይ እንደተገለጸው ቁጥራቸው 300 ለሚሆኑት የኢኮኖሚ ችግርተኞች የኣልባሳት ድጋፍ የተደረገው የወረዳውን ባለሃብቶች እና የሃይማኖት ተቋማንት በማስተባበር በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ ነው።

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር