ሲዳማ፦ ሕዝብና ባሕሉ ዳግም እትም በኣማዞን ድረገጽ በመሽጥ ላይ ነው

ሲዳማ፦ ሕዝብና ባሕሉ ዳግም እትም በኣማዞን  ድረገጽ በመሽጥ ላይ ነው

በሲዳማ ህዝብ እና ባህል ላይ የመጀመሪያው እና ብቸኛውን መጽሃፍ በኣማርኛ ቋንቋ በመጻፍ እና በማሳተማቸው የሚታወቁት ካላ ቤታና ሆጤሶ፤ የመጀመሪያውን እትም ሲያሳትሙ በጊዜው በኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው መንግስት ይከተለው በነበረው ሰንሶርሽፕ(censorship) ተቆርጠው እንድወጡ የተደረጉትን መረጃዎችን ጨምሮ በኣዲስ መልክ ያዘጋጁትን ዳግም እትም በታዋቂው ኣማዞን ድረገጽ ላይ ለገበያ ኣቅርበዋል።


የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ ሲዳማውያን እና የሲዳማ ወዳጆች መጽሃፉን በመግዛት ከፖለቲካ ኣመለካከታዊ ኣድሎ ነጻ የሆነውን እውነተኛ የብሄሩን ታሪክ እንዲያነቡ ይጋብዛል። 

Sidama, People and Culture(Amharic Edition) (Amharic) Paperback 

Product Details

  • Paperback: 304 pages
  • Publisher: Book Empire; 2nd edition (2013)
  • Language: Amharic
  • ISBN-10: 9090932186
  • ISBN-13: 978-9090932187
  • Product Dimensions: 8.1 x 5.7 x 0.6 inches
  • Shipping Weight: 3 pounds
  • Average Customer Review: Be the first to review this item
  • Amazon Best Sellers Rank: #6,528,434 in Books (See Top 100 in Books)

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር