ሲኣን/መድረክ ግንቦት 16 በሃዋሳ ከተማ ሊያደርገው የነበረውን ስላማዊ ሰልፍ ለሰኔ 7 ቀን 2006 ኣስተላለፈ

የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ/ ሲኣን በሃዋሳ ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮች እና የሎቄን ሰማዕታት ቀን በሰላማዊ ሰልፍ ላማሰብ የጸጥታ ጥበቃ እንዲያደርግለት ያቀረበውን የጽሁፍ ጥያቄ የከተማው ኣስተዳደር ባለመቀበሉ የሰላማዊ ሰልፉን ቀን ወደ ሰኔ 7 ለማዛወር መገደዱ ታውቋል።

ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ሲኣንን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ ድርጅቱ ለከተማው ኣስተዳደር በጻፈው ደብዳቤ በከተማ ኣስተዳደር የተሰጠውን ምላሽ እንደምቀበል የገለጸ ሲሆን፤ የሰላማዊ ሰልፍ ማድረጊያውን ቀን ወደ ሰኔ 7 ቀን 2006 ማዛወሩን በመጠቆም በዚሁ ቀን የጸጥታ ጥበቃ እንዲደረግለት በድጋሜ ጠይቋል።


ሲኣን/ መድረክ ለከተማ ኣስተዳደሩ የጻፈውን ደብዳቤ ከታች ኣያይዘነዋል ያንቡት፦ 

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር