ሲዳማ በተማሪዎች ንቅናቄ በመናጥ ላይ ናት

ሰሞኑን በሃዋሳ ከተማ በሲዳማ ተማሪዎች ላይ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የተወሰደውን የኃይል እርምጃ በመቃዎም እና የተማሪዎቹን የመብት ጥያቄዎች በመደገፍ በመላው ሲዳማ የምገኙ ተማሪዎች በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸው ተሰምቷል።
በመላው ሲዳማ በምገኙት ከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመብት ጥያቄ ያነሱ ተማሪዎች መደብደብ የለባቸውም፤ ለተማሪዎቹ ጥያቄዎች ኣስቸኳይ ምላሽ ይሰጥ በምል በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸው ታውቋል።
ከዚህም በተጨማሪ የሀዋሳ፤ዋቻሞ እና ሰመራ ዩኒቨሪሲቲ የሚማሩ የሲዳማ እና የኦሮሞ ተማሪዎች ለኣላሙራ እና ታቦር ተማሪዎች ድጋፍ በመስጠት ላይ መሆናቸውን ጥቻ ወራና ዘግቧል።



Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር