በፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ሲያሸንፍ ሃዋሳ ከነማ ተሸንፏል

በሰሞኑ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሲዳማ ክለቦች ድል እና ሽንፈት ኣስተናግደዋል።
መከላከያን የገጠመው ሲዳማ ቡና የ2 ለ0 ድል ሲቀናው ሃዋሳ ከነማ ደግሞ  በመብራት 0ለ2 ሽንፈትን ኣስተናግዷል።

ጥቂት ሰለ ኣሽናፊው የሲዳማ ቡና ክለብ ተጫዋቾች
ምንጭ፦ የክለቡ ድረ ገጽ


Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር