የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ (ሲኣን) በምርጫ መወዳደሪያ ምልክቱ ላይ ለውጥ ልያደርግ ነው

የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ከመድረክ "Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia" ጋር በጋራ ለመታገል መወሰኑ የምታወስ ሲሆን፤ ድርጅቱ ከመድረክ ጋር መቀላቀሉ በፖለቲካ ፕሮግራሞቹ ላይ ለውጥ እንደማያመጣ ተነግሯል።

እንደሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ዘጋባ፤ ሲኣን ከመድረክ ጋር በጋራ ለመስራት ሲወስን በፖለቲካ ፕሮግራሞቹ ላይ ለውጥ ባያደርግም፤ ከዚህ በፊት ይታወቅበት የነበረውን ወንድ ዶሮ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት መቀየሩ ኣይቀርም።

ሲዳማውያን ለበርካታ ኣመታት ድርጅቱን የመረጡበት የኣውራ ዶሮ ምልክት በመድረክ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይተካል ተብሎ ይጠበቃል።



የጥቻ ዘገባ እንደምከተለው ቀርቧል፦ SLM medireki ledo xaadooshshe assite kaino. Kuni xaadooshshi GIMBAARE kalaqate./ Gimbaare, uhidete,Kinijiti...Yinanni babbandanni.Gimbaaretenni xaade miila ikkato woyite ajandu soorro di heedhanohe. SLM ajandinna poletiku prograame noo gedeenni heedheenanni xaande mittima kalanqe miteenni sharramanni. Mitto ikkanno coyi heeriro, konni albaanni SLMu doorshu malaati afaminohu labaa Lukkichchoho. Hakkone doorshsu malaate soorine medireki ledo mitto assinanni. Woluri sooramannori dino. Konni albaanni insa prograame SLM harnsho ledo xaadannota buunxoonni.

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር