የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ (ሲኣን) ብሄራዊ የፖለቲካ ፓርቲ የሆነውን መድረክን "Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia" ልቀላቀል መሆኑ ተሰማ


የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ሰሞኑን በሃዋሳ ከተማ በጠራው ጉባኤ በድርጅቱ የወደፊት የትግል ኣካሄድ ላይ በመወያየት ወሳኔዎች ኣሳልፏል።

ቅዳሜ ቀን በተካሄደው በዚህ ጉባኤ ላይ ድርጅቱ እስከኣሁን ድረስ የተከተለውን የትግል ስልት የገመገመ ሲሆን፤ ይከተለው የነበረው የተናጠል የትግል ስልት ፖለቲካዊ ግቦቹን ለማሳካት እንዳላስቻለው ኣመልክቷል።

በመሆኑም በችግሮቹ መፍትሄ ላይ በስፋት በመምከር፤ ለተሳካ የፖለቲካ ትግል ከሌሎች መሰል ብሄራዊ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመታገል ወስኗል።

በውሳኔው መሰረት በኣሁኑ ጊዜ በብሄራዊ ደረጃ በመንቀሳቀስ ላይ ካሉት የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia -Medrek ''መድረክን'' በመምረጥ መድረክን በመቀላቀል በጋር ለመስራት መወሰኑን ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ ዘግቧል።

ክቡራን ኣንባቢያ በሲኣን ውሳኔ ላይ ያላችሁን ኣስተያየት በምከተለው ኣድራሻ ላኩልን: nomnanoto@gmail.com

ጥቂት ስለ መድረክ፦
Medrek (officially the "Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia") is an Ethiopian opposition political coalition founded in 2008 which contested the Ethiopian general election, 2010. In thatelection, Medrek won a single seat in the Council of People's Representatives, representing an electoral district in Addis Ababa.[1] This was allegedly due to lack of election transparency. Medrek won 30% of the individual vote nationwide but it received only one seat in parliament because of Ethiopia's winner takes all system for each constituency.[2]
The coalition was formed in 2008 by four parties and 2 politicians:[3]
In December 2009 Medrek was joined by the largest opposition party, the Unity for Democracy and Justice, led by Birtukan Mideksa.[4] Medrek supported liberal democracy and a federal Ethiopia as well as making Afan Oromo the co-official language of Ethiopia alongside Amharic.[5]
For the 2010 elections, they listed eight constituent parties, including three parties that had been part of the UEDF:[6]
The coalition was led by Bertukan and its chairman is Merera Gudina.
ምንጭ፦http://en.wikipedia.org/wiki/Medrek


Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር