የኣለምኣቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ መንግስት የሲዳማን ህዝብ ህገ መንግስታዊ መብቶች እንድያከብር እና ለክልላዊ መንግስት ጥያቄ ምላሽ እንድሰጥ ግፊት እንዲያደርግ ከኣንድ ኣመት በፊት የቀረበ ጥሪ ኣጥጋብ ምላሽ ኣላገኘም

የሲዳማ ዳይስፖራ ማህበረሰብ ተወካይ የሆኑት ካላ ቤታና ሆጤሳ ለኣለም ኣቀፉ ማህበረሰብ በተለይም ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ ካላ ባንኪሙ፤ ለኣውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ካላ ጆሴ ኣማኑኤል ባሮሶ፤ ለኣፍሪካ ህብረት ዋና ጸሃፊ ዲኮ ኢንኮሳዛና ዲላሚን ዙማ እና ለኣሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኮ ሂላሪ ሮዲሃም ክልንተን ደብዳቤ ጽፈዋል። በጻፉትም ደብዳቤ ላይ በሲዳማ ህዝብ ላይ በገዥው መንግስት በመፈጸም ላይ ያሉ የሰብኣዊ መብት ጥስት እንዲቆም፤ የሲዳማ እስረኞች እንድፈቱ እና የሲዳማ ህዝብ ህገ መንግስታዊ ጥያዊ የሆነው የክልል ጥያቄ በኣግባቡ እንዲመለስ ጥሪ ኣቅርበው ነበር። ብዙዎቹ ሲዳማውያን እንደሚያምኑት ከሆነ ጥሪውን ተከትሎ የተገኘው ውጤት የተጠበቀውን ያህል ኣይደለም። ጥሪውን ተከትለው የሲዳማ እስረኞች መካከል ኣንዳንዶቹ ያለ ምንም ምክንያት ከታሰሩበት የተፈቱ ቢሆንም የክልል ጥያቄውን የመሳሰሉ ትላልቅ ህዝባዊ ጥያቄዎች  እስከ ኣሁን ድረሰ ምላሻ ተነፍጎበት ይገኛል። ይባስ ብሎም ሰሞኑን የሃዋሳን ከተማ በፌደራል መንግስት እንዲተዳደር ሁኔታን የሚያመቻች የከተሞች መሬት ኣስተዳደር ኣዋጅ ጸድቋል። 

የዛሬ ኣመት የተጻፈውን የድጋፍ ጥር ደብዳቤ ከታች ያንቡ፦  
Appeal to:- 
Mr. Ban Ki -Moon, 
United Nation’s Secretary General, 
United Nations, 760 United Nations Plaza 
Manhattan, NY 10017, USA 

Mr. José Manuel Barroso 
President of the European Commission 
1049 Brussels, Belgium 

Mrs. Inkosazana Dlamini Zuma, 
African Union’s Secretary General 
P.O. Box 3243 
Roosvelt Street 
(Old Airport Area) 
W21K19 
Addis Ababa, Ethiopia 

Secretary Hillary Rodham Clinton 
The US Department of State 
2201 C Street Northwest 
Washington, DC, USA 

20 November 2012
Subject: - Human Rights Violations in Sidama, Southern Ethiopia 
The Sidama people live in Southern Ethiopia. According to the Ethiopian Government’s 
official statistics, the current population of Sidama is 3.4 million (independent estimates 
suggest that the current total population is above 5 million). The Sidama nation had a long 
history, vibrant culture and democratic systems of governance based on traditional 
Kingships and various democratically elected traditional councils of elders. This traditional 
system of governance was disrupted following the forced annexation to the Ethiopian 
Empire in 1891. Since then the successive oppressive regimes have subjected the Sidama 
people to untold economic exploitation, political marginalization, underdevelopment, 
poverty and basic human rights violations. 
The current regime which took power in 1991, after toppling the military-cum-socialist 
dictatorship of the late 1970s and 1980s, promised to uphold the rights of over 80 nations 
and nationalities in the country by instituting ethnic based federal system where each nation 
and nationality is granted constitutional rights to administer their own affairs. 
The 1995 Ethiopian constitution ratified under the current regime appears to be the most 
liberal, and for the first time guaranteed on paper basic human and democratic rights 
including the most radical proposition in article 39 of the rights of nations and nationalities ተጨማሪ ለማንበብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር