POWr Social Media Icons

Friday, April 12, 2013


ሚያዝያ 3/2005 በአዲስ አባባ ስታዲየም ከኢትዮጵያ መድህን ያካሄደው ሐዋሳ ከነማ መሪነቱን ከደደቢት ተረክቧል።
በሌላ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአዳማ ከነማ ባካሄዱት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ፕሪምየር ሊጉን ሐዋሳ ከነማ  በ28 ነጥብ እየመራ ሲሆን አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው በ27 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ የሚገኘው ደደቢት ሚያዝያ 4/2005 ዓ.ም በ12 ሰዓት ከሲዳማ ቡና ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋል።
በተመሳሳይ ዜና የደደቢት አሰልጣኝ አብርሃም ተክለሃይማኖት ከኃላፊነታቸው ለቀዋል።