መድረክ ኢሕአዴግን በአምባገነንነትና ኢዴሞክራሲያዊነት ከሰሰ

የኢህአዴግ መንግሥት “..የአገሪቱን ሕገ-መንግሥትና እና ሌሎቹን ሕጎች እየጣሰ ነው፤ ሰላማዊ ተቃውሞዎችን እያፈነ ነው..” ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከሰሰ።
 \
አቶ አስራት ጣሴ - የመድረክ አመራር አባልና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ተወካይአቶ አስራት ጣሴ - የመድረክ አመራር አባልና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ተወካይ

መድረክ በመግለጫው “የኢህአዴግ አምባገነናዊና ኢዴሞክራዊያዊ አካሄድ” ያለውን አሠራር ለአገሪቱ ሰላምና ደህንነት የሚመኙ ሁሉ እንዲታገሉትም ጥሪ አቅርቧል።

መለስካቸው አምሃ መግለጫውን ተከታትሏል፡፡

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር