የሲዳማ እግር ኳስ ክለቦች በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ውድድሮች ድል ቀንቶቸዋል

አዲስ አበባ  ህዳር 29  2006 (ኤፍ..) ዛሬ አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች የተለያዩ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ተካሂደዋል።
አዲስ አበባ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ተገናኝተው ጊዮርጊስ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በተመሳሳይ መከላከያ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ 0 አሸንፏል።
አርባ ምንጭ ላይ የተገናኙት ወላይታ ዲቻና አርባ ምንጭ ከነማ 0 ለ 0 ተለያይተዋል።
አሰላ ላይ ሙገር ሲሚንቶን የገጠመው ሀዋሳ ከነማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ፥ ይርጋለም ላይ በተመሳሳይ ሲዳማ ቡና መብራት ሀይልን 1 ለ 0 አሸንፏል።

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር