በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ተሳታፊ የሆኑት የሲዳማ እግር ኳስ ክለቦች በመጀመሪያ ጫዋታዎቻቸው ሽንፈት ኣስተናግደዋል

New
በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ተሳታፊ የሆኑት የሲዳማ ቡና እና ሃዋሳ ከነማ የእግር ኳስ ክለቦች በመጀመሪያ ጫዋታዎቻቸው ሽንፈት ኣስተናግደዋል። በትናንትናው እለት መከላከያን የገጠመው የሲዳማ ቡና 3 ለ 1 የተሸነፈ ሲሆን ሃዋሳ ከነማ በበኩሉ መብራት ኃይልን ገጥሞ 2 ለ1 ተሸንፏል።

ሁለቱም  የሲዳማ ክለቦች የዘንድሮውን ፕሪሚዬር ሊግ በሽንፈት መጀመራቸው ለኣመቱ ውድድር ያደረጉት ዝግጅት ጥንካሬን በተመለከተ በኣንዳንድ የክለቦቹ ደጋፊዎች ዘንድ ጥርጣሬ እንዲያድርባቸው ኣድርጓል። በምቀጥሉት ጫዋታዎች ኣቋማቸውን ኣስተካክለው ነጥብ እንደምሰበስቡ እና ወደ ቀድሞ ጥንካሬያቸው እንደምመለሱ ይጠበቃል። 

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር