የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሸኛኘት ተደረገለት

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በቀጣይ ቅዳሜ ከሴንትራል ሪፐብሊክ አፍሪካ የሚያካሂደውን ወሳኝ ጨዋታ በቂ ዝግጅት እንዳደረገ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ገልጸዋል፡፡
ዛሬ ነሀሴ 29/2005 በተካሄደው የአሸኛኘኘትና የሽልማት  ስነ-ስርአት አሰልጣኝ ሰውነት እንዳሉት ብሄራዊ ቡድኑ  አሸንፎ ለማለፍ ዝግጁ ነው ብለዋል፡፡
 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት ሳህሉ ገብረወልድ በበክላቸው  ቡድኑ አባላት የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገውን ውጤት በማስመዝገብ  አዲስ ታሪክ ለማስመዝገብ  አስፈላጊው ጥረት ሊያደርጉ ይገባል ብለዋል፡፡

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር