በቅርቡ በሃዋሳ ከተማ ስራ በጀመረው ባለ ኣምስት ኮከብ ሳውዝ ስታር ኢንቴርናሽናል ሆቴል የሲዳማን ባህላዊ ምግቦች በምግብ ሜኑ ውስጥ ተካተዋል

ካለፉት ጥቂት ኣመታት ወዲህ በሃዋሳ ከተማ ብሎም በሌሎች የሲዳማ ከተሞች ውስጥ በምገኙ ምግብ ቤቶች እና ሆቴሎች የሲዳማን ባህላዊ ምግቦች ማለትም እንደ ቡርሳሜ እና ኦሞልቾን የመሳሰሉት ምግቦች በባህላዊ መንገድ ተዘጋጅተው ለተመጋቢዎች መቅረባቸው ይታወቃል። እነዚህ ምግቦች ከፍተኛ ገበያ ያላቸው ሲሆን፤ የባህሉ ባለቤት በሆነው የሲዳማ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለሲዳማ ባህላዊ ምግብ ፍቅር ባላቸው እና የምግቦቹን ዝና ስምተው ለመቅመስ በምፈልጉ ሰዎች ተወዳጅ እየሆኑ መጥተዋል። በቅርቡ በሃዋሳ ከተማ ስራ የጀመረው ባለ ኣምስት ኮከብ ሆቴል የሆነው ሳውዝ ስታር ኢንቴርናሽናል ሆቴል የሲዳማን ባህላዊ ምግቦች በምግብ  ሜኑ  ውስጥ ኣካቶ ኣገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ሆቴሉ የሲዳማን ባህላዊ ምግቦች በምግብ ሜኑ ውስጥ ማካተቱ ለባህላዊ ምግቦች ያለውን ክብር  እና ፍቅር የገልጽ በመሆኑ ሊያስመሰግነው ይገባል። 

ሆቴሉን በተመለከተ ለተጨማሪ መረጃ እዚህ ላይ ይጫኑ፦http://southstarinternationalhotel.com/index.php


 

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር