በሲዳማ ባህላዊ፤ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በመላው ኣለም ላይ ከምገኙት የሲዳማ ተወላጆች እና ከሲዳማ ወዳጆች ጋር ለመምከር የሚያስችል ፓልቶክ ሩም ተከፈተ

በመላው ኣለም የምትገኙ ሲዳማዎች እና የሲዳማ ወዳጆች በፓልቶኩ ሩም በመገኘት እንድትወያዩ እና ሃሳብ እንድትለዋወጡ በኣዘጋጆቹ ተጋብዛችሃል።
ወደ ፓልቶክ ሩም ለመግባት በመጀመሪያ ወደ ኢትዮጵያ ይግቡ ቀጥለውም
Sidama cultural Heritage ላይ ክሊክ ያድርጉ

 

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር