በቅርቡ በምካሄደው የሲዳማ ዞን ምክር ቤት ጉባኤ ላይ የዞኑ ካቢኔ ሽግሽግ እንደምኖር ተሰማ

ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለወራንቻ ኢፎርሜሽን ኔትዎርክ እንደተናገሩት የሲዳማ ዞን ኣሰተዳደር ኣቶ ሚሊዮን ማቲዎስ በሃዋሳ ከተማ ከንቲባ በኣቶ ዮናስ ዮሰፍ ይተካሉ ተብሏል።

በኣቶ ዮናስ ቦታ የሃዋሳ ከተማ ኣዲስ ከንቲባ የምሾምላት ሲሆን የወቅቱ የከተማዋ ትምህርት መምሪያ ሃላፊ ኣቶ ቃሬ የከተማዋ ከንቲባ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ዝርዝሩን እንደደረሰን እናቀርባለን 

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር