መከላከያ ሐዋሳ ከነማን 2 ለ0 አሸነፈ


በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መከላከያ ሐዋሳ ከነማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ መጋቢት 26/2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም መከላከያና ሃዋሳ ከነማ ባካሄዱት ጨዋታ መከላከያ መድሃኔ ታደሰ እና በዳሶ ሆራ ግቦች 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የሐዋሳ ከነማ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው በስነ ምግባር ግድፈት ከሜዳ በቀይ ካርድ ተሰናብቷል፡፡

መከላከያ በማሸነፉ በ22 ነጥብ በግብ ክፍያ ተበልጦ በአምስተኛ ደረጃ ይገኛል፡፡ ደደቢት በ27፣ ሐዋሳ ከነማ በ25፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ24፣ ኢትዮጵያ ቡና በ22 ነጥብ ከአንደኛ እስከ አራተኛ ደረጃ ይገኛሉ፡፡

ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መለስ ዋንጫ 2005.ም የደረጃ ሰንጠረዥ

.
ክለብ
ተጫወተ
አሸነፈ
አቻ
ተሸነፈ
ነጥብ
1
ደደቢት
13
8
3
2
27
2
ሀዋሳ ከነማ
13
8
1
3
25
3
ቅዱስ ጊዮርጊስ
13
6
6
1
24
4
ኢትዮጵያቡና
12
6
4
2
22
5
መከላከያ
13
6
4
3
22
6
መብራትሀይል
12
4
5
3
17
7
ሀረርቢራ
13
4
6
3
17
8
አርባምንጭከነማ
13
4
5
4
17
9
መድህን
12
4
5
3
17
10
ሲዳማቡና
12
2
8
2
14
11
ንግድባንክ
12
2
5
5
11
12
አዳማከተማ
13
1
4
6
10
13
ሙገር
13
0
7
6
7
14
ውሃስራዎች
12
0
2
10
2


Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር