POWr Social Media Icons

Friday, June 15, 2012

New

የደኢህዴን ስራ ኣስፈጻም ኮሚቴ በሃዋሳ ከተማ የወደፊት እጣ ፋንታ ላይ በየደረጃው ካሉት ከሚመለከታቸው ኣመራሮች ጋር ውይይት ለማድረግ ኣዘጋጅቶት የነበረው በለ 15 ገጽ የማወያያ ጽሁፍ እና ይህንን በሚቃወሙት ግለሰቦች የተዘጋጁ በራሪ ወረቀቶች ሲዳማ ውስጥ እየተበተኑ ነው::

የበራር ወረቀቶቹን ይዘት ለማየት የሚከተሉትን ሊንኮች ይጫኑ::

ባለ15 ገጽ የማወያያ ጽሁፍ
በራሪ ወረቀት 1
በራሪ ወረቀት 2
በራሪ ወረቀት 3
በራሪ ወረቀት 4