የግብር አሠባሰብ ስርዓቱን ለማጠናከር ከግብር ከፋዮች ጋር ተቀራርቦ መስራት እንደሚገባ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሀዋሣ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡


ጽህፈት ቤቱ ለግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅቷል፡፡
የጽህፈት ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ያሬ ፈቃደ እንዳሉት  በግብር ሰብሳቢውና ግብር ከፋዩ መካከል ጤናማ ግንኙነት መፍጠር ያስፈልጋል፡፡

በግብር አሠባሠብ ሂደቱ ላይ በሚስተዋሉ ችግሮች ላይም ውይይት ተደርጓል፡፡
አቅምን ያላገናዘበ የግብር ግመታ መሻሻል እንዳለበትም ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል፡፡
በምክክር መድረኩ በሀዋሣ ፣ሻሸመኔ ፣ ዲላና ወላይታ ከተሞች የሚገኙ የፌደራል ግብር ከፋዮች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ባልደረባችን በሀይሉ ጌታቸው እንደዘገበው፡
http://www.smm.gov.et/_Text/25HidTextN205.html

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር