“ኢትዮጵያ - አነቃቂ ጉዞ፤” አዲስ መጽሃፍ


የኢትዮጵያን የተፈጥሮ መስህብና ቅርሶች፥ የሕዝቦቿን ባህል፤ ልማድ፥ ወጎችና አናኗር፤ እንዲሁም ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች፤ ማራኪ የመልክዓ ምድራዊ ትእይንትና ተፈጥሮ፥ በካሜራው መነጽር ቀርጾ ያስቀረውን ምስል ለአንባቢያን እይታና ንባብ ካበቃ ወጣት ባለ ሞያ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው።  

እሱባለው መዓዛ ይባላል። ነዋሪነቱ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በአሌግዛድሪያ ከተማ ነው። ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ለበርካታ ጊዜያት ወደ ልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተደጋጋሚ ባደረጋቸው ጉብኝቶች ወቅት ባነሳቸው የፎቶ ግራፍ ምስሎች የተዋበ መጽሃፍ ነው።  “ኢትዮጵያ - አነቃቂ ጉዞ፤” ይሰኛል
http://amharic.voanews.com/

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር