ሁለቱ የሲዳማ ዌይብ ሳይቶች እድሳት ተደርጎላቸው በቅርብ ቀን ኣገልግሎት መስጠት እንደምጀምሩ ተገለጸ


ለሲዳማ ዲያስፖራ ብሎም ሲዳማ ምድር ለሚገኑ የሲዳማ ተወላጆች የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ፤ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ መረጃዎችን በማቀበል የሚታወቁት የሲዳማ ዶት ኦርግ እና ሲዳማኔሽናል ሲላሽ ሊብሬሽን ዶት ኦርግ የተባሉ ዌይብ ሳይቶች (www.sidama.org and www.sidamanational-liberation.org )በዚህ ሳምንት ኣገልግሎት የማይስጡ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ውስጥ እድሳት ተደርጎላቸው በኣዲስ መልክ ኣገልግሎት መስጠት እንደምጀምሩ የዌይብ ሳትቶቹ ኣዘጋጆች ለወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ በላኩት መልዕክት ኣስታውቀዋል።

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር