የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነገ በስቲያ አስቸኳይ ስብሰባ ያካሂዳል


አዲስ አበባ መስከረም 09/2005 ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነገ በስቲያ አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጸው ፓርላማው የሚያካሂደው አስቸኳይ ስብሰባ ለሕዝቡና ለዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ በመገናኛ ብዙሃን በቀጥታ ይሰራጫል፡፡

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር